(ዘ-ሐበሻ) በአውሮፓ ሲደረግ የቆየው ዓመታዊው የስፖርት እና የባህል ፌስቲቫል ዛሬ በደመቀ ሁኔታ መዘጋቱ ታወቀ:: በታሪካዊቷ ሮም ከተማ በተደረገው የዘንድሮው የስፖርትን የባህል ፌስቲቫል ላይ ሕዝቡ ከመክፈቻው ጀምሮ እስከመዝጊያው ድረስ ከዚህ ቀደም ታይቶ በማይታወቅ መልኩ ቁጥሩ በዝቶ መታየቱን ለዘ-ሐበሻ የገለጹት የፌዴሬሽኑ ፕሬዚዳንት አቶ ዮሐንስ መሰለ ይህም በአውሮፓ የሚገኘው ኢትዮጵያዊ አንድነትን እንደሚፈልግ ያሳየበት ነው ብለዋል:: ለአውሮፓው የኢትዮጵያ ስፖርት […]
↧