Quantcast
Channel: ስፖርት | ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) - Latest Ethiopian News Provider
Browsing all 419 articles
Browse latest View live

በአውሮፓ ሲደረግ የቆየው የኢትዮጵያውያን ስፖርትና ባህል ፌስቲቫል በደማቅ ሁኔታ ተጠናቀቀ |ፕሬዚዳንቱ ለወሳኝ ጥያቄዎች...

(ዘ-ሐበሻ) በአውሮፓ ሲደረግ የቆየው ዓመታዊው የስፖርት እና የባህል ፌስቲቫል ዛሬ በደመቀ ሁኔታ መዘጋቱ ታወቀ:: በታሪካዊቷ ሮም ከተማ በተደረገው የዘንድሮው የስፖርትን የባህል ፌስቲቫል ላይ ሕዝቡ ከመክፈቻው ጀምሮ እስከመዝጊያው ድረስ ከዚህ ቀደም ታይቶ በማይታወቅ መልኩ ቁጥሩ በዝቶ መታየቱን ለዘ-ሐበሻ የገለጹት...

View Article


የኢትዮጵያዊቷ አትሌት አሳዛኝ የባህር ማዶ ኑሮ ሲፈተሽ –“እንደ አሮጌ ቁና ተጣልኩኝ” (ልዩ ዘገባ) በታምሩ ገዳ

የኢትዮጵያዊቷ አትሌት አሳዛኝ የባህር ማዶ ኑሮ ሲፈተሽ – “እንደ አሮጌ ቁና ተጣልኩኝ” (ልዩ ዘገባ) በታምሩ ገዳ

View Article


“ባላሸንፍ ምን ይሉኝ ይሆን እያሉ እየሰጉ ውጤት ለማምጣት መሄድ በጣም ከባድ ነው”–ገንዘቤ ዲባባ

“ባላሸንፍ ምን ይሉኝ ይሆን እያሉ እየሰጉ ውጤት ለማምጣት መሄድ በጣም ከባድ ነው!”

View Article

ኃይሌ ገብረሥላሴ አሰልጣኝ ቶሌራ ዲንቃን የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ የሰጠበት ደብዳቤ

ኃይሌ ገብረሥላሴ አሰልጣኝ ቶሌራ ዲንቃን የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ የሰጠበት ደብዳቤ

View Article

የሞ ፋራህ ሕልም ሲበጣጠስ

Sport: የሞ ፋራህ ሕልም ሲበጣጠስ

View Article


ኢትዮጵያ ከቻን ተሰናበተች

ለ2018ቱ የቻን ሻምፒዮና የመጨረሻ ማጣሪያ የመልስ ጨዋታውን ከሱዳን አቻው ጋር ያደረገው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ሱዳን ላይ 1-0 በሆነ ውጤት በአጠቃላይ 2-1 ተሸንፎ ከቻን ሻምፒዮና ተሰናብቷል ። (ኢትዮ- ኪክ እንደዘገበው)

View Article

አትሌት ሻለቃ ባሻ ዋሚ ቢራቱ የክብር ዶክትሬት አገኙ

ከሰለሞን ገብረ መድህን ሪፍት ቫሊ ዩኒቨርስቲ ለአንጋፋው አትሌት ሻለቃ ባሻ ዋሚ ቢራቱ በአትሌቲክሱ ዘርፍ ላበረከቱት ጉልህ አስተዋፅፆ የክብር ዶክትሬት ሰጠ። የክብር ዶክትሬቱን ከኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ክቡር አቶ ለማ መገርሳ እጅ ተቀብለዋል። ዋሚ ቢራቱ በተወዳደሩባቸው የማራቶንና የረጅም ርቀት ሩጫዎች 80...

View Article

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ስፖርት ክለብ የወንዶቹን፣ የዋናውን የተስፋ ቡድኑንና የታዳጊ ቡድኑን ማፍረሱን ይፋ አደረገ

ሃትሪክ የተሰኘው በሃገር ቤት የሚታተመው የስፖርት ጋዜጣ እንዳስነበበው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ስፖርት ክለብ በኢትዮጵያ ሆቴል ዛሬ በጠራው ጋዜጣዊ መግለጫ የወንዶቹን የዋናውን የተስፋ ቡድኑንና የታዳጊ ቡድኑን ማፍረሱን የድርጅቱ ምክትልና የስፖርት ማህበሩ ፕሬዝዳንት የሆኑት አቶ ሰይፉ ቦጋለ ለመገናኛ ብዙሀን ሊያሳውቁ...

View Article


በአዜብ መስፍን ጉዳይ በተጻፈው ጽሁፍ የተነሳ ሃይሌ ገብረሥላሴ ፌስቡክ ገጹን ለመዝጋት ተገደደ

በአዜብ መስፍን ጉዳይ በተጻፈው ጽሁፍ የተነሳ ሃይሌ ገብረሥላሴ ፌስቡክ ገጹን ለመዝጋት ተገደደ

View Article


የሳምንቱ ታላቅ ጨዋታ: ቸልሲ ከማንቸስተር ዩናይትድ

የሳምንቱ ታላቅ ጨዋታ: ቸልሲ ከማንቸስተር ዩናይትድ

View Article

የሳምንቱ ታላቅ ጨዋታ: ማንቸስተር ሲቲ ከአርሰናል |ስለጨዋታው ትንታኔ

የሳምንቱ ታላቅ ጨዋታ: ማንቸስተር ሲቲ ከአርሰናል | ስለጨዋታው ትንታኔ

View Article

ኢትዮጵያ በሜዳዋና በደጋፊዋ ፊት በሩዋንዳ ተሸነፈች

ሃትሪክ ጋዜጣ ከአዲስ አበባ እንደዘገበው በወርሀ ታህሳስ ሞሮኮ በምታስተናግደው የ2018 ቻን አፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ ዳግመኛ እድል ያገኙት ዋልያዎቹ በሜዳቸው የ3-2 ሽንፈትን አስተናግደዋል፡፡ በአሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ የሚመሩት ዋልያዎቹ በ 4-1-4-1 አሰላለፋ ወደ ሜዳ ሲገቡ በተለይም በመሀል ክፍል የመስዑድ መሀመድ...

View Article

Sport: የ2018ቱ ዓለም ዋንጫ

ብርሃን ፈይሳ የዓለም ዋንጫ እአአ ከ2006 በኋላ በአፍሪካ እና በደቡብ አሜሪካ የነበረውን ቆይታ አጠናቆ ወደ አውሮፓ ተመልሷል። ሊካሄድ ወራት ብቻ ለቀሩት ታላቁ ውድድርም ሩሲያ በ11ከተሞቿ የሚገኙትን 12 ስታዲየሞች ማዘጋጀቷን አስታውቃለች። 32ብሄራዊ ቡድኖች በሚያካሄዱት 64 ጨዋታዎች የመጀመሪያውም ሆነ ለፍጻሜ...

View Article


በኬንያ አስተናጋጅነት በሚካሄደው የ39ኛው የሴካፋ ዋንጫ የሚካፈለው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ለዝግጅት አሰልጣኝ አሸናፊ...

ለሴካፋ የተመረጡ ተጫዋቾች:— —————_______————– ታሪክ ጌትነት (ደደቢት) አቤል ያለው (ደደቢት) አቡበከር ሳኒ (ቅዱስ ጊዮርጊስ) አበባው ቡጣቆ(ቅዱስ ጊዮርጊስ) ሳምሶን ጥላሁን (ኢትዮጵያ ቡና) መስዑድ መሐመድ (ኢትዮጵያ ቡና) አምሳሉ ጥላሁን (ፋሲል ከተማ) አብዱራህማን ሙባረክ (ፋሲል ከተማ) ሄኖክ አዱኛ...

View Article

የመሃመድ አሊ ለጭቁኖች መቆምና እኛ!

በቶማስ ሰብስቤ የአለም ቁጥር አንድ ቦክሰኛው መሃመድ አሊ በስፖርት ፖለቲካ የሚጠራ ትልቅ ስብዕና ያለው ግለሰብ ነበር። አሜሪካ በቬትነሃም ላይ የከፈተችውን ጦርነት በይፋ የተቃወመ ፣በእስላሞች ላይ የነበረው Islamophobia በአደባባይ ሲቃወም በስፖርት ፖለቲካ አይቻልም ብለው ቢተቹትም ሰፖርት ሰበዓዊ ፍጡር ላይ...

View Article


World Cup: ከወዲሁ ያልተጠበቁ ነገሮችን ያሳየን ታላቁ የዓለም ዋንጫ –ሩሲያ 2018

ከዓመታት የማጣሪያ ውድድሮች በኋላ በሩሲያ አስተናጋጅነት የሚካሄደው በስፖርት አፍቃሪው ዘንድ በጉጉት የሚጠበቀው የ2018 የዓለማችን ታላቁ የእግር ኳስ መድረክ ሊጀመር የወራት ዕድሜ ቀርቶታል። ከወዲሁም ያልተጠበቁ ክስተቶችን ማመልከት ጀምሯል። በፍልሚያው ሜዳ የተጠበቁት ሲቀሩ፤ ያልተጠበቁት የተሳትፎ ትኬት ቆርጠዋል።...

View Article

Sport: መሐመድ አሊ –የቡጢ ንጉሡ አይረሴ ታሪኮች

መሐመድ አሊ የቦክስ ብቻም ሳይሆን የነፃነት ተፋላሚ መሆኑ ይታወሳል፤ የምን ጊዜም የቦክስ ስፖርት ንጉሡ መሐመድ አሊ የዓለም የቦክስ ቻምፒዮንና ታላቅ የቡጢ ተፋላሚ ብቻ አልነበረም። የሰብዓዊ መብት ተሟጋች፤ የጥቁር ህዝቦች ሰንደቅ፤ በመላው ዓለም በስፖርትና በታላቅ ስብዕና ተምሳሌትም ጭምር ነው። ብዙዎች ቦክስ ስፖርት...

View Article


በአዲስ አበባ ነገ ሊደረግ የነበረው የቅዱስ ጊዮርጊስ እና የቡና ጨዋታ በጸጥታ ስጋት ተራዘመ |ሌሎች ሁለት ጨዋታዎችም...

(ዘ-ሐበሻ) በሕዝባዊው አመጽ የተነሳ በጸጥታ ስጋት ውስጥ የሚገኘው የአድዋው ሕወሓት መራሹ መንግስት ዛሬ በአዲስ አበባ ስታዲየም ሊደረግ የነበረው የመከላከያና የሃዋሳ ከነማ ፣ የኢትዮ-ኤሌክትሪክና የጅማ አባጅፋር እንዲሁም ነገ እሁድ ሊደረግ የነበረው የቅዱስ ጊዮርጊስ እና የኢትዮጵያ ቡና ግጥሚያ ጨዋታው የሚደረግበት...

View Article

21ኛው በአውስትራሊያ የኢትዮጲያውያን የስፖርትና የባህል ቶርናመንት ከዲሴምበር 26 – 30 ባሉት ቀናት በደመቀ ሁኔታ ይከበራል

21ኛው በአውስትራሊያ የኢትዮጲያውያን የስፖርትና የባህል ቶርናመንት ከ December 26 እስከ 30 ባሉት ቀናት በደመቀ ሁኔታ ይከበራል። በዚህ ታላቅ የኢትዮጲያዊያን ሳምንት፣ ባለብዙ ቀለሙ ባህላችን በስፋት ይንፀባረቃል! አንድነትና ፍቅር በስፋት ይቀነቀናል! ኢትዮጲያዊነት ይዜማል ይንቆረቆራል! የነፃነታችን እና...

View Article

በአዲስ አበባ ስታዲየም የወልዲያ ደጋፊዎች ከወልዋሎ ደጋፊዎች ጋር ተጋጩ |ወልዲያዎች በፌደራል ፖሊስ ተቀጠቀጡ

(ዘ-ሐበሻ) የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲ ከወልድያ ከተማ የሚያደርጉት ጨዋታ በዛሬው ዕለት ( (30/04/2010 ዓ.ም) በአዲስ አበባ ስታዲየም እንዲደረግ በወሰነው መሰረት ሁለቱ ክለቦች የተጋጠሙ ሲሆን ከጨዋታው በኋላ የሁለቱ ክለቦች ደጋፊዎች ባስነሱት ግጭት ሰዎች መጎዳታቸውና ጥቁር...

View Article
Browsing all 419 articles
Browse latest View live