$ 0 0 ለ2018ቱ የቻን ሻምፒዮና የመጨረሻ ማጣሪያ የመልስ ጨዋታውን ከሱዳን አቻው ጋር ያደረገው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ሱዳን ላይ 1-0 በሆነ ውጤት በአጠቃላይ 2-1 ተሸንፎ ከቻን ሻምፒዮና ተሰናብቷል ። (ኢትዮ- ኪክ እንደዘገበው)