ከሰለሞን ገብረ መድህን ሪፍት ቫሊ ዩኒቨርስቲ ለአንጋፋው አትሌት ሻለቃ ባሻ ዋሚ ቢራቱ በአትሌቲክሱ ዘርፍ ላበረከቱት ጉልህ አስተዋፅፆ የክብር ዶክትሬት ሰጠ። የክብር ዶክትሬቱን ከኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ክቡር አቶ ለማ መገርሳ እጅ ተቀብለዋል። ዋሚ ቢራቱ በተወዳደሩባቸው የማራቶንና የረጅም ርቀት ሩጫዎች 80 ሜዳልያ ማግኘት ችለዋል ከዚህ ውስጥ 30 ወርቅ ሲሆን፥ 40 የብር እንዲሁም 10 የነሃስ ሜዳልያዎችን አሸንፈዋል። […]
↧