ሃትሪክ የተሰኘው በሃገር ቤት የሚታተመው የስፖርት ጋዜጣ እንዳስነበበው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ስፖርት ክለብ በኢትዮጵያ ሆቴል ዛሬ በጠራው ጋዜጣዊ መግለጫ የወንዶቹን የዋናውን የተስፋ ቡድኑንና የታዳጊ ቡድኑን ማፍረሱን የድርጅቱ ምክትልና የስፖርት ማህበሩ ፕሬዝዳንት የሆኑት አቶ ሰይፉ ቦጋለ ለመገናኛ ብዙሀን ሊያሳውቁ ችለዋል። የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቡድን የወንዶች ቡድኑን በዛሬው እለት ለማፍረስ በምክንያትነት ያቀረበው ቡድኑ ከሚመድበው በጀት አኳያ ባለፉት […]
↧