ብርሃን ፈይሳ የዓለም ዋንጫ እአአ ከ2006 በኋላ በአፍሪካ እና በደቡብ አሜሪካ የነበረውን ቆይታ አጠናቆ ወደ አውሮፓ ተመልሷል። ሊካሄድ ወራት ብቻ ለቀሩት ታላቁ ውድድርም ሩሲያ በ11ከተሞቿ የሚገኙትን 12 ስታዲየሞች ማዘጋጀቷን አስታውቃለች። 32ብሄራዊ ቡድኖች በሚያካሄዱት 64 ጨዋታዎች የመጀመሪያውም ሆነ ለፍጻሜ የሚደርሱት ቡድኖች መቀመጫውን ሞስኮ ባደረገውና 81ሺ ሰዎችን ማስተናገድ በሚችለው ግዙፉ ሉዢኒኪ ስታዲየም የሚጫወቱ ይሆናል። በዓለም ዋንጫ፤ጨዋታዎች የሚካሄዱባቸው […]
↧