በፓፓ ኒው ጊኒ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የአለም ከ20 ዓመት በታች የሴቶች እግር ኳስ ሻምፒዮና አፍሪካን ወክሎ ለመሳተፍ የኢትዮጵያ ከጋና ጋር ባደረጉት ጨዋታ 2-2 በአቻ ውጤት ተያይተዋል። ሁለቱንም ጎሎች ያገባችው የ2014 የኢትዮጵያ ሴቶች ኮከብ ጎል አግቢ የሆነችው ሎዛ አበራ ናት:: ጎሎቿን ይመልከቱ:: የመልሱ ጨዋታ ከሁለት ሳምንት በኃላ አክራ ጋና ይደረግና በደርሶ መልሱ አጠቃላይ ውጤት አሸናፊው አገር አፍሪካን ወክሎ በአለም ዋንጫ የሚሳተፍ ይሆናል።
The post Sport: ሎዛ አበራ ለኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ዛሬ ያስቆጠረቻቸውን 2 ጎሎች ይዘናል (Video) appeared first on Zehabesha Amharic.