Sport: አንቶኒ ማርሻል –አዲሱ የቀይ ሰይጣኖቹ አለኝታ
ማንችስተር ዩናይትድ ለአንቶኒ ማርሻል ግዥ 38 ሚሊየን ፓውንድ ሂሳብን ለሞናኮ ሲከፍል ሆላንዳዊው አሰልጣኝ ሉዊ ቫንሃል የእብደት ተግባርን የፈፀሙ ተደርገው በአንዳንዶች ተቆጥሮባቸው ነበር፡፡ ለአንድ የ19 ዓመት ወጣት 36 ሚሊዮን ፓውንድ እጅግ ውድ የሚባል ዋጋ ነው የሚል አስተያየትን የሰጡ ወገኖችም በርካታዎች...
View ArticleSport: ሎዛ አበራ ለኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ዛሬ ያስቆጠረቻቸውን 2 ጎሎች ይዘናል (Video)
በፓፓ ኒው ጊኒ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የአለም ከ20 ዓመት በታች የሴቶች እግር ኳስ ሻምፒዮና አፍሪካን ወክሎ ለመሳተፍ የኢትዮጵያ ከጋና ጋር ባደረጉት ጨዋታ 2-2 በአቻ ውጤት ተያይተዋል። ሁለቱንም ጎሎች ያገባችው የ2014 የኢትዮጵያ ሴቶች ኮከብ ጎል አግቢ የሆነችው ሎዛ አበራ ናት:: ጎሎቿን ይመልከቱ::...
View ArticleSport: ሜሲ!!! የእግርኳሱ መሲህ
ባርሴሎና ባለፈው በቻምፒዮንስ ሊጉ ሮም ኦሎምፒክ ላይ ከሮማ ጋር 1-1 በተለያየበት ጨዋታ ሊዮኔል ሜሲ በቀዩ እና ሰማያዊው ማልያ 100ኛ የቻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታውን ፈፅሟል፣ አርጀንቲናዊው በውድድሩ 80 ጎሎችን ካስቆጠረው ክርስቲያኖ ሮናልዶ ቀጥሎ በ77 ጎሎች ሁለተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል፡፡ አራት ጊዜ የቻምፒዮንስ...
View ArticleSport: ማንቸስተር ዩናይትድ ከማንቸስተር ሲቲ – [ስታትስቲክስ –የቡድን ዜናዎች –ግምት –ጠቃሚ መረጃዎች]
ከኤሊያና ሔኖክ የ እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ በዓመቱ ከሚጠበቁ አጓጚ ጨዋታዎች መካከል አንዱ የማንቸስተር ደርቢ ነው:: ማን.ዩናይትድ ከማንችስተር ሲቲ ከሰዓታት በኋላ በትያትር ኦፍ ድሪምስ ይፋለማሉ:: በማንቸስተር ከተማ ከፍተኛ የሆነ የፖሊስ ጥበቃ አለ – ምክንያቱም ደጋፊዎች ከጨዋታ በፊትም ሆነ በኋላ በሚያደርጓቸው...
View ArticleSport: ራሂም ስተርሊንግ ‹‹በማንችስተር ሲቲ ስኬታማ እንደምሆን እርግጠኛ ነኝ››
‹‹በዘመናዊ ፉትቦል እጅግ ተፈላጊው የአጥቂ መስመር ተጨዋች ነው›› በማለት የማንችስተር ሲቲው አሰልጣኝ ማኑኤል ፔሌግሪኒ የገለፁት በ49 ሚሊዮን ፓውንድ ከሊቨርፑል የገዙትን የ20 ዓመቱን እንግሊዛዊ ራሂም ስተርሊንግን ነው፡፡ በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ውድድርና በማንችስተር ሲቲ ታሪክ የውድ ዋጋ ግዥ የሆነው...
View ArticleSport: ለዓለም ዋንጫ ማጣሪያና ለሴካፋ ዋንጫ የብሄራዊ ቡድን ተጨዋቾች ተመረጡ
ሶከር ኢትዮጵያ እንደዘገበው:- ኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ህዳር 4 እና 7/2008 ከኮንጎ አቻው ጋር ለሚያካሄዳቸው የአለም ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታዎች እንዲሁም በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት ከህዳር 11-26/2008 ለሚከናወነው የሴካፋ ዓመታዊ ውድድር የሚከተለት ተጫዋቾች ከአገር ውስጥ ክለቦች ተመርጠዋል፡፡ ግብ ጠባቂዎች፡-...
View ArticleSport: ሐበሻ ሲሚንቶ የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብን በ10 ወር 2 ሚሊዮን ብር እየከፈለው ስፖንሰር ለማድረግ ተሰማማ
ኢትዮጵያ ቡና ከሐበሻ ሲሚንቶ አ.ማ ጋር የስፖንሰርሺፕ ስምምነት ተፈራረመ ፡፡ የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ እንዳስታወቀው ዛሬ ጥቅምት 23/2008 ዓ.ም በኢንተርኮንቲነንታል አዲስ ሆቴል ጋዜጣዊ መግለጫ ተሰጥትዋል ፡፡ ሐበሻ ሲሚንቶ አ.ማ ለኢትዮጵያ ቡና በ10 ወር 2 ሚሊዮን ብር ስፖንሰርሺፕ የፈረመ ሲሆን...
View Article‹‹የፌዴሬሽኑ አመራሮች ሙሉ በሙሉ ማለት ይቻላል የገዢው ፓርቲ አባል ናቸው›› አትሌት ከላሊ ንጉሴ አብርሃ
ከላይ ንጉሴ ይባላል፡፡ የረዥም ርቀት እና ማራቶን ሯጭ ሲሆን አሁን የሚገኘው በስደት ቶሮንቶ፣ ካናዳ ውስጥ ነው፡፡ ኢትዮጵያ በነበረበት ወቅት ከአትሌቲክስ ፌዴሬሽን እና ተያያዥ ጉዳዮች ጋር ያሳለፈውን የህይወት ተሞክሮ በማስመልከት ከኢትዮጵ ዛሬ ጋር አጭር ቆይታ አድርጓል፤ እንደሚከተለው ይቀርባል፡፡ ኢ.ዛ.፡-...
View Articleኢትዮጵያ ለዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ከኮንጎ ጋር በአዲስ አበባ ስታዲየም ትጫወታለች
(ዘ-ሐበሻ) በአሰልጣኝ ሰውነት ቢሻው ተይዞ በብራዚሉ የዓለም ዋንጫ ለጥቂት ከመሳተፍ የተደናቀፈው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን በ2018 ዓ.ም በሩሲያ በሚደረገው የዓለም ዋንጫ ለማለፍ የማጣሪያ ጨዋታውን ከኮንጎ ብሔራዊ ቡድን ጋር በአዲስ አበባ ስታዲየም እንደሚያደርግ ለዘ-ሐበሻ የደረሱ መረጃዎች አመለከቱ:: File...
View ArticleSport: የአሮጊት ፉትቦል…..የሴት ጨዋታ –ከገነነ መኩሪያ (ሊብሮ)
የብሄረዊ ቡድኑ አሰልጣኝ ሰሞኑን በሬድዮ ሲናገር እንደሰማሁት‹‹እኔ የአሮጊት ፉትቦል መጫወት አልፈልግም››አለ፡፡አሰልጣኙ አሁን እየተኬደበት የምትትሮሽ ጨዋታ ይልቅ ልጆቹን መነሻ ባደረገ በኩል እንዲሰራ ሀሳብ ሲቀርብለት ያንን ለመቃወም የተናገረው ነው‹‹እኔ ቶሎ ባለጋራ ሜዳ የሚገባ ቡድን ነው የምፈለወገው...
View ArticleSport: ጉሮ ወሸባዬ በሉ!! –ከገነነ መኩሪያ (ሊብሮ)
ባለፈው ሳምንት እሁድ ቀን ቡሩንዲን 3ለ0 አሸንፈን ወደ ቻን ውድድር ገባን፡፡ 2ለ0 ነው የተሸነፍነው፡፡ 3 አስገብተን በማለፋችን ቡድኑ ጥሩ መሆኑን ለማለፍ የሚያስፈልገውን ጎል እንደሚያስገባ ስለተነገረ በቡድናችን ላይ ሉም እምነቱን ጣለ፡፡ ግን ያልተረጋገጠው ጠጋጣሚያችን ማነው? ምድነው? የሚለው አልታየታ ፡፡...
View ArticleSport: የዛሬው የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ውጤቶች
Updated – (ዘ-ሐበሻ) 13ኛው ሳምንት የ እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ዛሬ ተካሂዷል:: የሳምንቱ መክፈቻ ጨዋታ ማን.ዩናይትድ ወደ ዋትፎርድ ሜዳ ወርዶ የተጫወተው ሲሆን ባለቀ ሰዓት በተገኘች ጎል 3 ነጥብ ይዞ ወጥቷል:: ፕሪሙሚየር ሊጉን በ13ኛው ሳምንት ጨዋታ ሲመራ የነበረው አርሰናል በዌስትብሮሚች 2ለ1 ተሸንፎ...
View Articleኢትዮጵያ ራሷ ባዘጋጀችው የሴካፋ ዋንጫ የመክፈቻ ጨዋታ በብሩንዲ ተሸነፈች
(ዘ-ሐበሻ) የመጀመሪያው ቀን ጨዋታዎች አሰተናጋጇ ኢትዮጵያ በሩዋንዳ ፤ዛንዚባር በቡሩንዲ 1ለ 0 በሆነ በተመሳሳይ ውጤት ተሸንፈዋል። በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት ዛሬ የተጀመረው የ2015 ሴካፋ ዋንጫ (2015 CECAFA) ጨዋታ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን በሜዳው እና በደጋፊው ፊት 1ለ0 በሆነ ውጤት ተሸንፏል:: ባለፈው...
View Articleኃይሌ ገ/ስላሴ ለእኔ |ጌታቸው ሽፈራው
የስፖርተኞች ስም የተለጠፈበት ልብስ ለብሼ አላውቅም፡፡ ግን በስማቸው የታተመ ልብስ ብለብስላቸው ከማያሳፍሩኝ መካከል ኃይሌ አንዱ ነበር፡፡ ገና በልጅነቴ በሬድዮ የሀይሌን ማሸነፍ ሰምቼ ዘልያለሁ፣ ተሸነፈ ሲባል በጣም አዝኜ አውቃለሁ፡፡ እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ ለኃይሌ የተለየ ስሜት ነበረኝ፡፡ በቅርብ ግን ኃይሌ...
View ArticleSport |ኬቪን ደብሩኒ የሲቲዎች አዲሱ አለኝታ
ቤልጅየማዊው ኢንተርናሽል አማካዩ ኬቪን ደብሩኒ በቀድሞው ክለቡ ዎልስበርግ ቆይታው ያለፈው ሲዝንን ያጠናቀቀው በባየር ሙኒክ ስኳድ የሚገኙ በርካታ ወርልድ ክላስ ፉትቦለሮችን በመብለጥ የጀርመን ቡንደስሊጋ ውድድር ኮከብ ተጨዋች በመባል መሆኑ ይታወቃል፡፡ ሆኖም ግን ከሁለት ዓመታት በፊት በቼልሲ ቆይታው ሌላው ቀርቶ...
View ArticleSport: ‹‹የምኖረውና የማስበው ስለ አሁኑ ብቻ ነው›› ሜሲ – (አዲስ ቃለምልልስ ከያሁ ስፖርት ጋር)
የትናንት ምሽቱን የቻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታ ሳይጨምር ለአራት ጊዜው የዓለም ኮከቡ ሊዮኔል ሜሲ የዘንድሮ ሲዝን በመልካም ጎኑ የሚጠቀስለት አይደለም ቢባል ማጋነን አይሆንም፡፡ ምክንያቱም ከጥቂት ሳምንታት በፊት በደረሰበት ጉዳት ሳቢያ ከሜዳ ለመራቅ ከመገደዱም አልፎ በጥሩ ጤንነት ሆኖ ግጥሚያዎችን የሚያደርግበት ጊዜ መች...
View ArticleSport: በቼልሲ ዙሪያ የተዘጋጀ ልዩ ዘገባ |ጉስ ሂድኒክ የቼልሲ ስራን ለመያዝ ተዘጋጅተዋል
ቼልሲ ያለፈውን የውድድር አመት ያጠናቀቀው ሁለት የዋንጫ ሽልማቶችን በማግኘት ማለትም ለፕሪሚየር ሊግ ሻምፒዮንነት ክብር በመብቃትና የካፒታል ዋን ውድድር ድልን በመቀዳጀት ነበር፡፡ ዘንድሮ ግን በእነዚህ ሁለት ውድድሮች የዋንጫ ሽልማቶችን የማግኘት ተስፋው ዝቅተኛ ሆኗል፡፡ ምክንያቱም ከስቶክ ሲቲ በመለያ ምት ተሸንፎ...
View ArticleSport: የዮሃንስ ‹‹ግትርነት›› እስከመቼ ይቀጥላል? |ኡጋንዳ ከሩዋንዳ ለዋንጫ ይጫወታሉ
ከግሩም ሰይፉ 38ኛው የዲኤስቲቪ ሴካፋ ሲነዬርስ ቻሌንጅ ካፕ ቅዳሜ ሲጠናቀቅ ለዋንጫ ጨዋታ ኡጋንዳ ከሩዋንዳ ሲገናኙ፤ አዘጋጇ ኢትዮጰያ እና ሱዳን ለደረጃ ይጫወታሉ፡፡ ኡጋንዳ እና ሩዋንዳ በሴካፋ የዋንጫ ጨዋታ ሲገናኙ የቅዳሜው ፍልሚያ በታሪክ ለ4ኛ ጊዜ ነው፡፡ ባለፉት ሶስት የዋንጫ ጨዋታዎች ኡጋንዳ...
View ArticleSport: 15ኛው ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ –አርሰናል አሸነፈ –ሲቲ ተሸነፈ –ማን.ዩናይትድ ጎል ማግባት ተስኖት...
Updated – (ዘ-ሐበሻ) 15ኛው ሳምንት የ እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ከደቂቃዎች በፊት ተካሂዷል:: በዛሬው ጨዋታ አርሰናል እና የዘንድሮው አስደናቂ ቡድን ሌስተር ሲቲ ድል ቀንቷቸዋል:: በሌላ በኩል ዘግየት ብሎ የተጫወተው ቸልሲ በሜዳው እና በደጋፊው ፊት በርንማውዝን አስተናግዶ 1ለ0 ተሸንፎ በአሰልጣን ሆዜ...
View ArticleSport: የዩሮ 2016 ድልድል ወጣ (የምድብ ድልድሉን ይዘናል)
(ዘ-ሐበሻ) በፈረንሳይ ከጁን 10 እስከ ጁላይ 10, 2016 ዓ.ም ለሚደረገው የአውሮፓ ዋንጫ የምድብ ድልድል ዛሬ ዲሴምበር 12, 2015 ዓ.ም ወጣ:: በዚህም መሠረት በምድብ 1 – ፈረንሳይ – ሩማንያ – አልባኒያ – ስዊዘርላንድ በምድብ 2 – እንግሊዝ – ሩሲያ – ዌልስ – ስሎቫኪያ በምድብ 3 – ጀርመን –...
View Article