(ዘ-ሐበሻ) ባለፈው እሁድ የግብጹን ዛማሌክ ክለብ ካይሮ ላይ በሜዳውና በደጋፊው ፊት ያሸነው የወላይታ ዲቻ ስፖርት ክለብ ወደ ሃገሩ ሲመለስ ሽልማት ተበረከተለት:: ከካይሮ አዲስ አበባ ማክሰኞ ምሽት የገባው የወላይታ ዲቻ ክለብ በቀጣይ ዙር ከታንዛኒያው ያንግ አፍሪካንስ ይጫወታል:: ታሪካዊ ድል ያስመዘገበው ወላይታ ዲቻ ትላንት ከሐዋሳ ወደ ሶዶ ሲያመራ በርካታ ቁጥር ያለው ህዝብ አቀባበል ተደርጎለታል:: በተጨማሪም የወላይታ ዞን […]
↧