ብርሃን ፈይሳ ሩሲያ ከምዕራባዊያኑ ሃገራት ጋር ለረጅም ጊዜ ሆድ እና ጀርባ ሆና መቆየቷ ይታወቃል። በቅርቡ ግን በተለይ እንግሊዝ እና ሩሲያ ፖለቲካዊ ውጥረት ውስጥ የገቡ ሃገራት ሆነዋል። በዚህ ምክንያትም እንግሊዝ በተያዘው የፈረንጆቹ ዓመት መጨረሻ በሩሲያ አዘጋጅነት ከሚካሄደው የዓለም ዋንጫ ብሄራዊ ቡድኗን ልታገል ትችላለች የሚል ስጋት ተፈጥሯል። የዓለምን እግር ኳስ ተቆጣጣሪው(ፊፋ) በበኩሉ እንግሊዝ በዓለም ዋንጫው የማትሳተፍ ከሆነ […]
↧