(ቢቢኤን) ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲ የተባለው የእግር ኳስ ክለብ ቡድን መሪ የሆኑ ግለሰብ፣ ዳኛ መደብደባቸው አሳፋሪ ድርጊት እንደሆነ ተገለጸ፡፡ ብዙዎች በተለይም የስፖርት ቤተሰቡ በአሳፋሪነት እና በእብሪተኝነት የፈረጀው ይኸው ድርጊት የተፈጸመው፣ ትላንት ሰኞ በአዲስ አበባ ስታዲዬም በተካሄደ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ላይ ነው፡፡ በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች መርሐ ግብር መሠረት በዕለቱ ወልዋሎ እና መከላከያ ግጥሚያ እያካሄዱ ነበር፡፡ […]
↧