በሪዮ አሎምፒክ ኢትዮጵያን መሳለቂያ ያደረገው ሮቤል ኪሮስ በአሜሪካ ስደት ጠይቋል። ልጁ ወደ አሜሪካ ከመሄዱ በፊት በኤፍ ኤም ፣ ከሰይፉ ፋንታሁን ጋር ባደረገው ቃለ ምልልስ አንድ የአሜሪካ “ፕሮፌሽናል ክለብ” በኮንትራት እንደወሰደው ተናግሮ ነበር። የሹክሹክታ ምንጮች እንደሚሉት፣ ልጁ የውሃ ዋና ክለብ አላገኘም። በአሜሪካ የስራ ኮንትራትም አልተፈራረመም። እንደማንኛውም የህወሃት ባለስልጣናት ልጅ ወደ አሜሪካ ተልኳል። ለግሪን ካርዱ […]
↧