(ዘ-ሐበሻ) ጀግናዋ አትሌት ጥሩነሽ ዲባባ በለንደኑ ማራቶን እንደምትሳተፍ ዛሬ በትዊተር ገጿ ላይ አስታወቀች:: “በመጪው ኤፕሪል ወር በሚደረገው የለንደን ማራቶን ላይ እንደምሳተፍ ስገልጽ በደስታ ነው” ስትል ጥሩነሽ በአጭሩ ተሳትፎዋን ገልጻለች:: The 2018 Virgin Money #LondonMarathon የሚሰኘው ይኸው ውድድር እሁድ ኤፕሪል 22, 2018 እንደሚደረግ ከወጣለት መርሀ ግብር ለመረዳት ተችሏል:: ጥሩነሽ ዲባባ ቀነኔ የተወለደችው፤ ከአባትዋ ከአቶ ዲባባ ቀነኔ […]
↧