አቶ ኢሊያስ የኢፊድሪ ስፖርት ኮሚሽን ኮሚሽነር በመሆን የተሾሙት በቅርቡ የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳደር ሆነው የተሾሙትን አቶ ርስቱ ይርዳን በመተካት ነው ። አቶ ኤሊያስ ሽኩር ከአሁን በፊት የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳደር በመሆን ሲያገለግሉ ቆይተዋል ። ከኮሚሽኑ ያገኘነው መረጃ እንደሚያመለክተው አቶ ጌታቸው ባልቻ የኢፊድሪ ስፖርት ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር ሆነው የሚቀጥሉ ይሆናል ። (ኢ.ፕ.ድ)
The post አቶ ኤሊያስ ሽኩር የኢፌዴሪ ስፖርት ኮሚሽን ኮሚሽነር ሆነው ተሾሙ appeared first on Zehabesha Latest Ethiopian News Provider.