የካፍ የልዑክ ቡድን አባላት ወልዲያ ከተማ አስተዳደር የሚገኘውን የሼህ መሐመድ ሁሴን አሊ አል አሙዲን ስታዲዬምን ጎብኝቷል፡፡ ልዑኩ ስታዲዬሙ የካፍ ጨዋታን የሚያስተናግድ ስለመሆኑና የፊፋ መስፈርቶችን ስለማሟላቱ ለማረጋገጥ ነው ጉብኝት ያደረገው፡፡ በጉብኝቱ ላይ የሜድሮክ ኢትዮጵያ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አረጋ ይርዳው (ዶክተር) ተገኝተው ስለስታዲዬሙ አጠቃላይ ሁኔታ ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡ የካፍ ልዑክ የጉብኝቱን የማጠቃለያ አስተያዬትና ውሳኔ በቀጣይ እንደሚያሳውቅ ይጠበቃል። (ወልድያ […]
The post የካፍ ልዑክ የሼህ መሐመድ ሁሴን አሊ አል አሙዲን ስታዲዬምን ጎበኘ appeared first on Zehabesha Latest Ethiopian News Provider.