Quantcast
Channel: ስፖርት | ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) - Latest Ethiopian News Provider
Viewing all articles
Browse latest Browse all 419

የካፍ ልዑክ የሼህ መሐመድ ሁሴን አሊ አል አሙዲን ስታዲዬምን ጎበኘ

$
0
0

የካፍ የልዑክ ቡድን አባላት ወልዲያ ከተማ አስተዳደር የሚገኘውን የሼህ መሐመድ ሁሴን አሊ አል አሙዲን ስታዲዬምን ጎብኝቷል፡፡ ልዑኩ ስታዲዬሙ የካፍ ጨዋታን የሚያስተናግድ ስለመሆኑና የፊፋ መስፈርቶችን ስለማሟላቱ ለማረጋገጥ ነው ጉብኝት ያደረገው፡፡ በጉብኝቱ ላይ የሜድሮክ ኢትዮጵያ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አረጋ ይርዳው (ዶክተር) ተገኝተው ስለስታዲዬሙ አጠቃላይ ሁኔታ ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡ የካፍ ልዑክ የጉብኝቱን የማጠቃለያ አስተያዬትና ውሳኔ በቀጣይ እንደሚያሳውቅ ይጠበቃል። (ወልድያ ከተማ አስተዳደር መንግሥት ኮሙኒኬሽን)

The post የካፍ ልዑክ የሼህ መሐመድ ሁሴን አሊ አል አሙዲን ስታዲዬምን ጎበኘ appeared first on ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider 24/7.


Viewing all articles
Browse latest Browse all 419

Trending Articles