ናይጄሪያዊው አጥቂ ኦኪኪ አፎላቢ በመጨረሻም የጅማ አባጅፋር ንብረት ሆኗል
በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት ወደ ኢትዮጵያ በመምጣት ስኬታማ ጊዜ ካሳለፉ የውጭ ተጫዋቾች መካከል አንዱ የሆነው ናይጄሪያዊው አጥቂ ኦኪኪ አፎላቢ የሊጉ ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪነትን በ23 ግቦች ካጠናቀቀ በኃላ ውስብስብ በሆኑ አወዛጋቢ ጉዳዮች ታክለውበት ወደ ግብፁ ኢስማኤል ቢያመራም እምብዛም የመጫወት ዕድል ባለማግኘቱ...
View Articleሳሙኤል ተፈራ ለ22 ዓመታት ተይዞ የቆየውን የ1,500 ሜትር የቤት ውስጥ ሪኮርድ ሰበረ
እንግሊዝ በርኒንግሃም ውስጥ በተደረገው ሩጫ ውድድር አትሌት ሳሙኤል ተፈራ ለ22 ዓመታት ተይዞ የቆየውን የ1,500 ሜትር የቤት ውስጥ ሪኮርድ ሰበረ:: በሌላ በኩል አትሌት አልማዝ ሳሙኤል በ3,000 ሜትር ተወዳድራ በጥሩ ሰዓት አንደኛ በመውጣቷ የ2019 የዓለም የቤት ውስጥ ሻምፒዮን ለመሆን በቃች:: – ዛሬ...
View Articleከጎንደሩ ፋሲል ከነማ እግር ኳስ ክለብ ጋር የተለያየው ዩጋንዳዊው አማካኝ ያሳር ሙጊርዋ በሰአታት ልዩነት ውስጥ የትግራዩን...
ከጎንደሩ ፋሲል ከነማ እግር ኳስ ክለብ ጋር የተለያየው ዩጋንዳዊው አማካኝ ያሳር ሙጊርዋ በሰአታት ልዩነት ውስጥ የትግራዩን ሽሬ ከነማ እንደተቀላቀለ ተሰማ፡፡ የኡጋንዳው ካዎዎ ጋዜጣ ዛሬ እንደዘገበው ተጨዋቹ ከአዲሱ ክለቡ ሽሬ ጋር ለአንድ አመት የሚቆይ ውል ተፈራርሟል፡፡ የውሉ መጠን በምስጢር እንዲያዝ የተወሰነ...
View Articleየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ለፋሲል ከነማ እግር ኳስ ክለብ ምስጋና አቀረበ
በ2011 ዓ.ም እየተካሄደ ባለው የኢትዮጵያ ወንዶች ፕሪሚየር ሊግ ክለቦች ሻምፒዮና ውድድር ላይ እየተካፈለ የሚገኘው ክለባችሁ ግንቦት 4 ቀን 2011 ዓ.ም ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ጀምሮ በፋሲለደስ ስታዲየም ከወልዋሎ አ/ዩ ክለብ ጋር በነበረበት የ23ኛ ሳምንት ጨዋታ ፡- 1. ከውድድሩ 4 ቀን ቀደም ብሎ የክለቡ አመራሮች...
View Articleቅዱስ ጊዮርጊስ ለጥያቄዎቹ ምላሽ እስከሚያገኝ ከፕሪምየር ሊጉ ራሱን ማግለሉን አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ ላቀረባቸው ጥያቄዎች ምላሽ እስከሚያገኝ ድረስ ከኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ውድድሮቸ ራሱን ማግለሉን አስታወቀ፡፡የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር በትናንትናው ዕለት ባወጣው መግለጫ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የሊግ ኮሚቴ የቅዱስ ጊዮርጊስን...
View Articleየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የሞሮኮ እግር ኳስ ፕሬዝዳንትን ከሠሠ
የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) ሦስተኛ ምክትል ፕሬዝዳንት፣ የሞሮኮ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት የሆኑት ፋውዚ ሌክጃ፤ በፊፋ እውቅና የተሠጠውን በዓምላክ ተሰማ (ዳኛ) ላይ ድብደባ በመፈጸማቸው ክስ ተመሰረተባቸው፡፡ በሳለፍነው ሳምንት የአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን በግብፁ ዛማሌክ እና በሞሮኮው ቤርካኔ የእግር ኳስ...
View Articleፋሲል ከነማ በአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ የመልስ ጨዋታውን ለማድረግ ዳሬ ሰላም ገብቷል
ቡድኑ ዳሬ ሰላም ሲደርስ በታንዛኒያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ዮናስ ዮሴፍ እና ሌሎች አካላት አቀባበል አድርገውላቸዋል፡፡ የኢትዮጵያ ዋንጫ አሸናፊ በመሆን በአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ እየተሳተፈ የሚገኘው ፋሲል ከነማ የመጀመሪያውን የማጣሪያ ጨዋታ በባህርዳር አለማቀፍ ስታዲየም አዛምን 1ለ 0 ማሸነፉ የሚታወስ ነው፡፡...
View Articleየባሕር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲዬም ድባብ –ዋልያዎቹ ከሌሴቶ ያደርጉት ጨዋታ -ታርቆ ክንዴ
“90 ደቂቃ ያለእረፍት ከጎናችን በመሆን ያበረታንን ደጋፊ ከልብ ማመስገን እፈልጋለሁ፡፡” አሰልጣኝ አብርሃም መብራቱ “በቴክኒካል አቅሙ ከፍ ያለ እና ጥሩ ቡድን የገነባውን አሰልጣኝ አብርሃም መብራቱን እንኳን ደስ አለህ ማለት እፈልጋለሁ፡፡” አሰልጣኝ ታቦ ሴኔንግ ለ2022 የኳታር የዓለም ዋንጫ ለማለፍ የማጣሪያ...
View Articleበ17ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፕዮና ኢትዮጵያን ወክሎ የሚሳተፈው የመጀመሪያው ልዑክ ዶሃ ገብቷል
ባሕር ዳር፡ መስከረም 14/2012 ዓ.ም (አብመድ) በኳታር አስተናጋጅነት የፊታችን ዓርብ መስከረም 16/2012 ዓ.ም 17ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፕዮና ይጀመራል፤ በዚህ ውድድር የሚሳተፉ የስፖርት ልዑካን የመጀመሪያው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ቡድን ልዑክ ኳታር ዶሃ መግባቱ ነው የተገለጸው። የአትሌቲክስ ልዑኩ ከሌሊቱ...
View Articleቀነኒሳ በቀለ የበርሊን ማራቶንን አሸነፈ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛሬው ዕለት በተካሄደው የበርሊን ማራቶንን ቀነኒሳ በቀለ አሸነፈ፡፡ ቀነኒሳ 2 ሰዓት ከ01 ደቂቃ 41 ማይክሮ ሰከንድ በመግባት ነው ያሸነፈው፡፡ ቀነኒሳ የአለም የማራቶን ሪከርድን ለማሻሻል 2 ሰከንድ ብቻ እንደዘገየ ነው የተነገረው፡፡ በውድድሩ ብርሃኑ ለገሰ...
View Articleበኖርዊ የግማሽ ማራቶን ሩጫ ላይ ኗሪነቱን ኖርዎ ያደረገው ኢትዮጵያዊ አትሊት ፍሬው ዘነበ ብርቅነህ በአንደኝነት አጠናቋል
ሴፕቴምበር 5 ቀን 2019 እ.ኤ.አ በእስታቫንገር ኖርዊ ውስጥ በአለማችን የመጀመርያው ረዥሙ ማለትም 21 ኪሎ ሜትር የሆነው የባሕር ስር የመኪና መንገድ ወይም በእንግሊዝኛ “ሪፋስት”፣ በተሰራው መንገድ ስር፣ በተዘጋጀው የግማሽ ማራቶን ሩጫ ላይ ኗሪነቱን ኖርዎ ያደረገው ኢትዮጵያዊ አትሊት ፍሬው ዘነበ ብርቅነህ...
View Articleአቶ ኤሊያስ ሽኩር የኢፌዴሪ ስፖርት ኮሚሽን ኮሚሽነር ሆነው ተሾሙ
አቶ ኢሊያስ የኢፊድሪ ስፖርት ኮሚሽን ኮሚሽነር በመሆን የተሾሙት በቅርቡ የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳደር ሆነው የተሾሙትን አቶ ርስቱ ይርዳን በመተካት ነው ። አቶ ኤሊያስ ሽኩር ከአሁን በፊት የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳደር በመሆን ሲያገለግሉ ቆይተዋል ። ከኮሚሽኑ ያገኘነው መረጃ እንደሚያመለክተው አቶ...
View Articleየካፍ ልዑክ የሼህ መሐመድ ሁሴን አሊ አል አሙዲን ስታዲዬምን ጎበኘ
የካፍ የልዑክ ቡድን አባላት ወልዲያ ከተማ አስተዳደር የሚገኘውን የሼህ መሐመድ ሁሴን አሊ አል አሙዲን ስታዲዬምን ጎብኝቷል፡፡ ልዑኩ ስታዲዬሙ የካፍ ጨዋታን የሚያስተናግድ ስለመሆኑና የፊፋ መስፈርቶችን ስለማሟላቱ ለማረጋገጥ ነው ጉብኝት ያደረገው፡፡ በጉብኝቱ ላይ የሜድሮክ ኢትዮጵያ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አረጋ ይርዳው...
View Articleባሕር ዳር ላይ በተደረገው የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ ኢትዮጵያ ኮትዲቯርን 2ለ1 አሸንፋለች
ጨዋታውን አስመልክቶ አሰልጣኙ፣ ተጨዋቾች እና ደጋፊዎች አስተያዬታቸውን ሰጥተዋል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ኢንስትራክተር አብርሃም መብራቱ ከጨዋታው መጠናቀቅ በኋላ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ “በሙሉ የጨዋታ ብልጫ እና የኳስ ቁጥጥር ከጥሩ የግብ ሙከራዎች ጋር በማሸነፋችን ደስተኛ ነኝ” ብለዋል። ዋልያዎቹ...
View Articleለአበበ ቢቂላ መታሰቢያ የግማሽ ማራቶን ውድድር ሊካሄድ ነው
ለጀግናው አትሌት ሻምበል አበበ ቢቂላ መታሰቢያ በጃፖን ካሳማ ከተማ ከነገ በስቲያ የግማሽ ማራቶን ውድድር ይካሄዳል፡፡ በውድድሩ ላይ ለመካፈልም የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ልኡካን ቡድን በስፍራው መገኘታቸውን ፌዴሬሽኑ በድረገጹ አስነብቧል፡፡ የፌዴሬሽኑን ፕሬዚዳንት ኮሎኔል ደራርቱ ቱሉ እና የሻምበል አበበ ቢቂላን...
View Articleኢትዮጵያ በዓለም አቀፉ እግር ኳስ ማህበር ዓመታዊ የእግር ኳስ ደረጃ ከዓለም 146ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጣላች
የዓለም አቀፉ እግር ኳስ ማህበር ዓመታዊ የሀገራት እግር ኳስ ደረጃ ይፋ ሲያደርግ ኢትዮጵያ በወንዶች ከዓለም በነበረችበት 146ኛ ደረጃ ተቀምጣለች፡፡ ቤልጂየም ፈረንሳይና ብራዚል ከ1ኛ-3ኛ ያለውን ደረጃ ይዘዋል፡፡ ከዓለም 20ኛ ደረጃ ላይ የምትገኘው ሴኔጋል በአፍሪካ 1ኛ ደረጃ ላይ መቀመጥ ችላለች፡፡ ቱኒዚያና...
View Articleየፋሲል ከነማ እግር ኳስ ቡድን ከወልዋሎ ጋር ላለበት ጨዋታ መቀሌ ሲደርስ ደማቅ አቀባባበል አቀባበል ተደረገለት
የፋሲል ከነማ እግር ኳስ ቡድን ከወልዋሎ ጋር ላለበት ጨዋታ መቀሌ ሲደርስ ደማቅ አቀባባበል አቀባበል ተደረገለት:: የጎንደሩ ፋሲል ከነማ እግር ኳስ ክለብ ከወልዋሎ አዲግራት ዩንቨርስቲ ጋር ለመጫዎት ከአንድ አመት በኅላ ነው... The post የፋሲል ከነማ እግር ኳስ ቡድን ከወልዋሎ ጋር ላለበት ጨዋታ መቀሌ ሲደርስ...
View Articleፋሲል 1 ወልዋሎ 0
ዛሬ ከቀኑ 9፡00 ላይ በትግራይ ስታድየም በተካሄደው የኢትዮጵያ ጥሎ ማለፍ ዋንጫ ፋሲል ወልዋሎን 1ለ0 አሸንፏል፡፡ ለፋሲል የማሸነፊያ ግቧን 57ኛው ደቂቃ ላይ ያስቆጠረው ያሬድ ባየህ ነው፡፡ ፋሲል ከነማ ባለፈው እሁድም ሆነ... The post ፋሲል 1 ወልዋሎ 0 appeared first on ዘ-ሐበሻ -...
View Articleአትሌት ደራርቱ ቱሉ በአፍሪካ አትሌቲክስ ኮንፌዴሬሽን አከባቢውን በመወከል የቦርድ አባል ሆና ተመረጠች
አትሌት ደራርቱ ቱሉ በአፍሪካ አትሌቲክስ ኮንፌዴሬሽን አከባቢውን በመወከል የቦርድ አባል ሆና ተመረጠች፡፡ ከዚህ በተጨማሪም ደራርቱ ባዛሬው ዕለት በአዲስ አበባ በተካሄደው የምሥራቅ አፍሪካ አትሌቲክስ ሪጅን የቦርድ አባላት ምርጫ ም/ፕሬዝዳንት ሆና መመረጧን... The post አትሌት ደራርቱ ቱሉ በአፍሪካ አትሌቲክስ...
View Articleፋሲል ከነማ ደጋፊዎች አሳፍሮ ከባህርዳር ወደ ጎንደር በማምራት ላይ ያለ አውቶብስ…
ፋሲል ከነማ ደጋፊዎች አሳፍሮ ከባህርዳር ወደ ጎንደር በማምራት ላይ ያለ አውቶብስ ተገልብጦ በሰው ህይወት እና አካል ላይ ጉዳት መድረሱ ተነግሯል። የፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብ ደጋፊዎቹ ትናንት በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 12ኛ... The post ፋሲል ከነማ ደጋፊዎች አሳፍሮ ከባህርዳር ወደ ጎንደር በማምራት ላይ ያለ...
View Article