Quantcast
Channel: ስፖርት | ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) - Latest Ethiopian News Provider
Viewing all 419 articles
Browse latest View live

በአውሮፓ ሲደረግ የቆየው የኢትዮጵያውያን ስፖርትና ባህል ፌስቲቫል በደማቅ ሁኔታ ተጠናቀቀ |ፕሬዚዳንቱ ለወሳኝ ጥያቄዎች ምላሽ ሰጡ |ይዘነዋል

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) በአውሮፓ ሲደረግ የቆየው ዓመታዊው የስፖርት እና የባህል ፌስቲቫል ዛሬ በደመቀ ሁኔታ መዘጋቱ ታወቀ:: በታሪካዊቷ ሮም ከተማ በተደረገው የዘንድሮው የስፖርትን የባህል ፌስቲቫል ላይ ሕዝቡ ከመክፈቻው ጀምሮ እስከመዝጊያው ድረስ ከዚህ ቀደም ታይቶ በማይታወቅ መልኩ ቁጥሩ በዝቶ መታየቱን ለዘ-ሐበሻ የገለጹት የፌዴሬሽኑ ፕሬዚዳንት አቶ ዮሐንስ መሰለ ይህም በአውሮፓ የሚገኘው ኢትዮጵያዊ አንድነትን እንደሚፈልግ ያሳየበት ነው ብለዋል:: ለአውሮፓው የኢትዮጵያ ስፖርት […]

የኢትዮጵያዊቷ አትሌት አሳዛኝ የባህር ማዶ ኑሮ ሲፈተሽ –“እንደ አሮጌ ቁና ተጣልኩኝ” (ልዩ ዘገባ) በታምሩ ገዳ

$
0
0
የኢትዮጵያዊቷ አትሌት አሳዛኝ የባህር ማዶ ኑሮ ሲፈተሽ – “እንደ አሮጌ ቁና ተጣልኩኝ” (ልዩ ዘገባ) በታምሩ ገዳ

“ባላሸንፍ ምን ይሉኝ ይሆን እያሉ እየሰጉ ውጤት ለማምጣት መሄድ በጣም ከባድ ነው”–ገንዘቤ ዲባባ

$
0
0
“ባላሸንፍ ምን ይሉኝ ይሆን እያሉ እየሰጉ ውጤት ለማምጣት መሄድ በጣም ከባድ ነው!”

ኃይሌ ገብረሥላሴ አሰልጣኝ ቶሌራ ዲንቃን የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ የሰጠበት ደብዳቤ

$
0
0
ኃይሌ ገብረሥላሴ አሰልጣኝ ቶሌራ ዲንቃን የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ የሰጠበት ደብዳቤ

የሞ ፋራህ ሕልም ሲበጣጠስ

$
0
0
Sport: የሞ ፋራህ ሕልም ሲበጣጠስ

ኢትዮጵያ ከቻን ተሰናበተች

$
0
0
ለ2018ቱ የቻን ሻምፒዮና የመጨረሻ ማጣሪያ የመልስ ጨዋታውን ከሱዳን አቻው ጋር ያደረገው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ሱዳን ላይ 1-0 በሆነ ውጤት በአጠቃላይ 2-1 ተሸንፎ ከቻን ሻምፒዮና ተሰናብቷል ። (ኢትዮ- ኪክ እንደዘገበው)

አትሌት ሻለቃ ባሻ ዋሚ ቢራቱ የክብር ዶክትሬት አገኙ

$
0
0
ከሰለሞን ገብረ መድህን ሪፍት ቫሊ ዩኒቨርስቲ ለአንጋፋው አትሌት ሻለቃ ባሻ ዋሚ ቢራቱ በአትሌቲክሱ ዘርፍ ላበረከቱት ጉልህ አስተዋፅፆ የክብር ዶክትሬት ሰጠ። የክብር ዶክትሬቱን ከኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ክቡር አቶ ለማ መገርሳ እጅ ተቀብለዋል። ዋሚ ቢራቱ በተወዳደሩባቸው የማራቶንና የረጅም ርቀት ሩጫዎች 80 ሜዳልያ ማግኘት ችለዋል ከዚህ ውስጥ 30 ወርቅ ሲሆን፥ 40 የብር እንዲሁም 10 የነሃስ ሜዳልያዎችን አሸንፈዋል። […]

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ስፖርት ክለብ የወንዶቹን፣ የዋናውን የተስፋ ቡድኑንና የታዳጊ ቡድኑን ማፍረሱን ይፋ አደረገ

$
0
0
ሃትሪክ የተሰኘው በሃገር ቤት የሚታተመው የስፖርት ጋዜጣ እንዳስነበበው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ስፖርት ክለብ በኢትዮጵያ ሆቴል ዛሬ በጠራው ጋዜጣዊ መግለጫ የወንዶቹን የዋናውን የተስፋ ቡድኑንና የታዳጊ ቡድኑን ማፍረሱን የድርጅቱ ምክትልና የስፖርት ማህበሩ ፕሬዝዳንት የሆኑት አቶ ሰይፉ ቦጋለ ለመገናኛ ብዙሀን ሊያሳውቁ ችለዋል። የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቡድን የወንዶች ቡድኑን በዛሬው እለት ለማፍረስ በምክንያትነት ያቀረበው ቡድኑ ከሚመድበው በጀት አኳያ ባለፉት […]

በአዜብ መስፍን ጉዳይ በተጻፈው ጽሁፍ የተነሳ ሃይሌ ገብረሥላሴ ፌስቡክ ገጹን ለመዝጋት ተገደደ

$
0
0
በአዜብ መስፍን ጉዳይ በተጻፈው ጽሁፍ የተነሳ ሃይሌ ገብረሥላሴ ፌስቡክ ገጹን ለመዝጋት ተገደደ

የሳምንቱ ታላቅ ጨዋታ: ቸልሲ ከማንቸስተር ዩናይትድ

$
0
0
የሳምንቱ ታላቅ ጨዋታ: ቸልሲ ከማንቸስተር ዩናይትድ

የሳምንቱ ታላቅ ጨዋታ: ማንቸስተር ሲቲ ከአርሰናል |ስለጨዋታው ትንታኔ

$
0
0
የሳምንቱ ታላቅ ጨዋታ: ማንቸስተር ሲቲ ከአርሰናል | ስለጨዋታው ትንታኔ

ኢትዮጵያ በሜዳዋና በደጋፊዋ ፊት በሩዋንዳ ተሸነፈች

$
0
0
ሃትሪክ ጋዜጣ ከአዲስ አበባ እንደዘገበው በወርሀ ታህሳስ ሞሮኮ በምታስተናግደው የ2018 ቻን አፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ ዳግመኛ እድል ያገኙት ዋልያዎቹ በሜዳቸው የ3-2 ሽንፈትን አስተናግደዋል፡፡ በአሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ የሚመሩት ዋልያዎቹ በ 4-1-4-1 አሰላለፋ ወደ ሜዳ ሲገቡ በተለይም በመሀል ክፍል የመስዑድ መሀመድ እና የሳምሶን ጥላሁን ጥምረት የተሳካ ነበር፡፡ በአንጻሩ ተጋጣሚያቸው ሩዋንዳ ቡድን ኳስን ተረጋግቶ በመጫወትን እና ያገኛቸውን የጎል እድሎች […]

Sport: የ2018ቱ ዓለም ዋንጫ

$
0
0
ብርሃን ፈይሳ የዓለም ዋንጫ እአአ ከ2006 በኋላ በአፍሪካ እና በደቡብ አሜሪካ የነበረውን ቆይታ አጠናቆ ወደ አውሮፓ ተመልሷል። ሊካሄድ ወራት ብቻ ለቀሩት ታላቁ ውድድርም ሩሲያ በ11ከተሞቿ የሚገኙትን 12 ስታዲየሞች ማዘጋጀቷን አስታውቃለች። 32ብሄራዊ ቡድኖች በሚያካሄዱት 64 ጨዋታዎች የመጀመሪያውም ሆነ ለፍጻሜ የሚደርሱት ቡድኖች መቀመጫውን ሞስኮ ባደረገውና 81ሺ ሰዎችን ማስተናገድ በሚችለው ግዙፉ ሉዢኒኪ ስታዲየም የሚጫወቱ ይሆናል። በዓለም ዋንጫ፤ጨዋታዎች የሚካሄዱባቸው […]

በኬንያ አስተናጋጅነት በሚካሄደው የ39ኛው የሴካፋ ዋንጫ የሚካፈለው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ለዝግጅት አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ ተጫዋቾችን ጠርተዋል።

$
0
0
ለሴካፋ የተመረጡ ተጫዋቾች:— —————_______————– ታሪክ ጌትነት (ደደቢት) አቤል ያለው (ደደቢት) አቡበከር ሳኒ (ቅዱስ ጊዮርጊስ) አበባው ቡጣቆ(ቅዱስ ጊዮርጊስ) ሳምሶን ጥላሁን (ኢትዮጵያ ቡና) መስዑድ መሐመድ (ኢትዮጵያ ቡና) አምሳሉ ጥላሁን (ፋሲል ከተማ) አብዱራህማን ሙባረክ (ፋሲል ከተማ) ሄኖክ አዱኛ (ጅማ አባ ጅፋር) ዮናስ ገረመው (ጅማ አባ ጅፋር) ብሩክ ቃልቦሬ (ወልዲያ ከተማ) ተስፋዬ አለባቸው (ወልዲያ ከተማ) ከነአን ማርክነህ (አዳማ ከተማ) […]

የመሃመድ አሊ ለጭቁኖች መቆምና እኛ!

$
0
0
በቶማስ ሰብስቤ የአለም ቁጥር አንድ ቦክሰኛው መሃመድ አሊ በስፖርት ፖለቲካ የሚጠራ ትልቅ ስብዕና ያለው ግለሰብ ነበር። አሜሪካ በቬትነሃም ላይ የከፈተችውን ጦርነት በይፋ የተቃወመ ፣በእስላሞች ላይ የነበረው Islamophobia በአደባባይ ሲቃወም በስፖርት ፖለቲካ አይቻልም ብለው ቢተቹትም ሰፖርት ሰበዓዊ ፍጡር ላይ የሚደረግ የተኛውም ግፍ እንዳይቃወም ያላደረገው ጀግና መሆኑን አሳይቷል። አሜሪካ በቬትነሃም ላይ የወሰደችውን ጦርንት በመተቸቱና ከጭቁኖች ጎን በመሰለፉ […]

World Cup: ከወዲሁ ያልተጠበቁ ነገሮችን ያሳየን ታላቁ የዓለም ዋንጫ –ሩሲያ 2018

$
0
0
ከዓመታት የማጣሪያ ውድድሮች በኋላ በሩሲያ አስተናጋጅነት የሚካሄደው በስፖርት አፍቃሪው ዘንድ በጉጉት የሚጠበቀው የ2018 የዓለማችን ታላቁ የእግር ኳስ መድረክ ሊጀመር የወራት ዕድሜ ቀርቶታል። ከወዲሁም ያልተጠበቁ ክስተቶችን ማመልከት ጀምሯል። በፍልሚያው ሜዳ የተጠበቁት ሲቀሩ፤ ያልተጠበቁት የተሳትፎ ትኬት ቆርጠዋል። የመድረኩ ድምቀቶች ብርቱካናማዎቹ ሆላንዶች እና ጣሊያኖች በአይስላንድ እና በፓናማ ተተክተዋል። በመድረኩ በአምስት አገራት የምትወከለው አህጉራችን አፍሪካም ብትሆን አብዛኞቹን ተወካዮቿን ቀይራለች። […]

Sport: መሐመድ አሊ –የቡጢ ንጉሡ አይረሴ ታሪኮች

$
0
0
መሐመድ አሊ የቦክስ ብቻም ሳይሆን የነፃነት ተፋላሚ መሆኑ ይታወሳል፤ የምን ጊዜም የቦክስ ስፖርት ንጉሡ መሐመድ አሊ የዓለም የቦክስ ቻምፒዮንና ታላቅ የቡጢ ተፋላሚ ብቻ አልነበረም። የሰብዓዊ መብት ተሟጋች፤ የጥቁር ህዝቦች ሰንደቅ፤ በመላው ዓለም በስፖርትና በታላቅ ስብዕና ተምሳሌትም ጭምር ነው። ብዙዎች ቦክስ ስፖርት ሳይሆን የጥጋበኞች ድብድብ አድርገው ከመሳል አስተሳሰብ አውጥቶ የቦክስን ስፖርት ጥበባዊ ገፅታ በማላበስ ተወዳጅና አሁን […]

በአዲስ አበባ ነገ ሊደረግ የነበረው የቅዱስ ጊዮርጊስ እና የቡና ጨዋታ በጸጥታ ስጋት ተራዘመ |ሌሎች ሁለት ጨዋታዎችም ተራዝመዋል

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) በሕዝባዊው አመጽ የተነሳ በጸጥታ ስጋት ውስጥ የሚገኘው የአድዋው ሕወሓት መራሹ መንግስት ዛሬ በአዲስ አበባ ስታዲየም ሊደረግ የነበረው የመከላከያና የሃዋሳ ከነማ ፣ የኢትዮ-ኤሌክትሪክና የጅማ አባጅፋር እንዲሁም ነገ እሁድ ሊደረግ የነበረው የቅዱስ ጊዮርጊስ እና የኢትዮጵያ ቡና ግጥሚያ ጨዋታው የሚደረግበት ቀን እንዲራዘም አደረገ:: የዘ-ሐበሻ ምንጮች እንደዘገቡት በአዲስ አበባ ከተማ በጸጥታ ስጋት ውስጥ የገባው የአድዋው መንግስት በሥራ ቀናት […]

21ኛው በአውስትራሊያ የኢትዮጲያውያን የስፖርትና የባህል ቶርናመንት ከዲሴምበር 26 – 30 ባሉት ቀናት በደመቀ ሁኔታ ይከበራል

$
0
0
21ኛው በአውስትራሊያ የኢትዮጲያውያን የስፖርትና የባህል ቶርናመንት ከ December 26 እስከ 30 ባሉት ቀናት በደመቀ ሁኔታ ይከበራል። በዚህ ታላቅ የኢትዮጲያዊያን ሳምንት፣ ባለብዙ ቀለሙ ባህላችን በስፋት ይንፀባረቃል! አንድነትና ፍቅር በስፋት ይቀነቀናል! ኢትዮጲያዊነት ይዜማል ይንቆረቆራል! የነፃነታችን እና የኩራታችን ምልክት የሆነችው ሰንደቅ አላማችን ከፍ ብላ ትውለበለባለች! ከቪቶሪያ፣ ከ ኒውሳውዌልስ፣ ከኩዊንስላንድ፣ ከሳውዝ አውስትራሊያ እና ከታስማኒያ በሚወከሉ በርካታ ቡድኖች መሀል የእግር […]

በአዲስ አበባ ስታዲየም የወልዲያ ደጋፊዎች ከወልዋሎ ደጋፊዎች ጋር ተጋጩ |ወልዲያዎች በፌደራል ፖሊስ ተቀጠቀጡ

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲ ከወልድያ ከተማ የሚያደርጉት ጨዋታ በዛሬው ዕለት ( (30/04/2010 ዓ.ም) በአዲስ አበባ ስታዲየም እንዲደረግ በወሰነው መሰረት ሁለቱ ክለቦች የተጋጠሙ ሲሆን ከጨዋታው በኋላ የሁለቱ ክለቦች ደጋፊዎች ባስነሱት ግጭት ሰዎች መጎዳታቸውና ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል መወሰዳቸው ተሰማ::   የወልዋሎ አዲግራትና ወልዲያ ጨዋታ 0-0 የተጠናቀቀ ቢሆንም ከጨዋታው በኋላ በስታዲየሙ ዙሪያ በተነሳ ግጭት […]
Viewing all 419 articles
Browse latest View live