Quantcast
Channel: ስፖርት | ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) - Latest Ethiopian News Provider
Viewing all 419 articles
Browse latest View live

በቻምዮንስ ሊጉ የእንግሊዝ ክለቦች የነበራቸውን የበላይነት የተነጠቁትና የተፍረከረኩት ለምንድን ነው?

$
0
0
ታምራት ተስፋዬ በርካታ እግር ኳስ አፍቃሪያን የዓለማችንን ምርጥ ሊግ ሲጠቁሙ ቀዳሚ የሚያደርጉት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግን ነው። ሊጉም ከማንኛውም ከዓለማችን ሊጎች በተሻለ በበርካታ ወገኖች ዘንድ ተወዳጅና በክለቦች በኩልም ብርቱ ፉክክር ይደረግበታል። በአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ መድረክ እንግሊዞችን ስንመለከት ግን ይፍረከረካሉ። ከሌሎቹ ዋንኛ ተቀናቃኞቻቸው ከስፔን ከጀርመንና ከጣሊያን ሊጎች ያንሳሉ።ይህን ለማረጋገጥ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ የእንግሊዝ ክለቦች በሻምፒዮንስ ሊጉ መድረክ […]

በሩሲያው የዓለም ዋንጫ ላይ ላናያቸው የምንችላቸው አምስቱ ኮከብ ተጫዋቾች

$
0
0
ብርሃን ፈይሳ በእግር ኳስ ስፖርት የየትኛውም ብሔራዊ ቡድን ግብ የሚሆነው በትልቁ የውድድር መድረክ ዓለም ዋንጫ ላይ መሳተፍና ዋንጫ ማንሳት ነው። ዓለም ዋንጫን ተናፋቂና ተጠባቂ ከሚያደርጉት ሁነቶች መካከልም በየአራት ዓመቱ መዘጋጀቱ አንዱ ነው። የተጫዋቾች የግል ብቃት በእጅጉ የሚፈተሽበት መድረክም ነውና የዓለም ዋንጫ ተናፋቂም ብቻ ሳይሆን ተወዳጅ የስፖርት መድረክ ሊሆን በቅቷል። በዚህ በየአራት ዓመቱ አንድ ጊዜ በሚካሄደው […]

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን የዓለም ደረጃ ከ104ኛ ወደ 124ኛ ደረጃ ቁልቁል ወረደ |ኤርትራ…

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) ፊፋ በየወሩ በሚያወጣው የሃገራት የወንዶች እግር ኳስ ደረጃ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከሁለት ወር በፊት ከነበረበት የ104ኛ ደረጃ ቁልቁል በመውረድ በዚህ ወር 124ኛ ደረጃ ላይ መቀመጡን በድረገጹ ላይ ይፋ ተደረገ:: ባለፈው ወር የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ደረጃ በተመሳሳዩ 124ኛ የነበረ ሲሆን በዚህም ወር ምንም ለውጥ እንዳላመጣ የፊፋ ድረገጽ መረጃ ያሳያል:: በተመሳሳይ ኤርትራ ከዓለም 206ኛ ስትሆን ከባለፈው […]

በትግራይ የተደረገው የመቀሌ ከነማ እና ባህርዳር ከነማ ጨዋታ ተበጠበጠ |በርካታ ሰዎች ተጎድተዋል

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) የመቀሌ ከነማ እና የባህርዳር ከነማ እግር ኳስ ቡድኖች በመቀሌ ከተማ የተካሄደ ሲሆን ጨዋታው መሃል ላይ እንደተቋረጠ የዜና ምንጮች አስታወቁ:: እንደ ዜና ምንጮቹ ገለጻ ከሆነ በመቀሌ የተደረገው ይህ እግር ኳስ ጨዋታን የሁለቱም ክለቦች ደጋፊዎች እንዲጦዝ አድርገውታል:: በጨዋታው መካከል አንድ የመቀሌ ከነማ ተጫዋች የባህርዳር ከነማው ተጫዋች ላይ ምራቁን መትፋቱንና ሌላኛው የመቀሌ ከነማ ተጫዋች በተመሳሳይ የባህርዳር ከነማውን […]

Sport: ቤኒቴዝ ተመለሱ

$
0
0
አሰልጣኝ ራፋ ቤኒቴዝ ከጥቁርና ነጭ ለባሹ ክለብ ጋር ወደ ፕሪምየር ሊጉ ተመልሰዋል። በቀጣይ ከኒውካስል ዩናይትድ ጋር የሚኖራቸው ግንኙነት <<ጤናማ>> እንደሚሆንም ከክለቡ ባለቤት ማይክ አሽሊ ጋር ባደረጉት የስልክ ውይይት አረጋግጠዋል። በዚህ ሙድ ላይ እያሉ ሰሞኑን አጠር ያለ ቃለምልልስ ሰጥተዋል። እነሆ፦ ጥያቄ፦ ስለ ማይክ አሽሊ ምን ይላሉ? ቤኒቴዝ፦ ማሸነፍ የሚፈልግ ግለሰብ እንደሆነ ይሰማኛል። ጨዋታዎችን ማሸነፍ እንደሚፈልግ እርግጠኛ […]

በአደንዛዥ ዕጽ ጥርጣሬ 84 ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ላይ ምርመራ ተደርጎ የደም ናሙና ተወሰደ

$
0
0
በአደንዛዥ ዕጽ ጥርጣሬ 84 ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ላይ ምርመራ ተደርጎ የደም ናሙና ተወሰደ

አሰግድ ተስፋዬ በመጨረሻዎቹ ሰዓታት…ጓደኞቹ ይናገራሉ

$
0
0
አሰግድ ተስፋዬ በመጨረሻዎቹ ሰዓታት… ጓደኞቹ ይናገራሉ

ቅዱስ ጊዮርጊስ በአፍሪካ ቻምፒዮንስ ሊግ ጣፋጭ ድል ተቀዳጀ |የደጋፊዎቹን ያማረ ሁኔታ በቪድዮ ይዘናል

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) የአፍሪካ ሻምፒዮንስ ሊግ የምድቡ 3ኛ ጨዋታውን ዛሬ በአዲስ አበባ ስታዲየም ከኤኤስ ቪታ ጋር ያደረገው ቅዱስ ጊዮርጊስ 1ለ0 በሆነ ውጤት አሸንፏል:: ፈረሰኞቹ በቶታል ካፍ ሻምፒዮንስ ሊግ በምድብ ‘C’ ሁለተኛ የሆኑበትን ድል ካስመዘገቡ በኋላ በአዲስ አበባ ስታዲየም የነበረው ሕዝብ ደስታውን የገለጸበት መንገድ የሚገርም ነበር:: በተንቀሳቃሽ ምስል ይዘንላችኋል:: ቅዱስ ጊዮርጊስ በአፍሪካ ቻምፒዮንስ ሊግ ባለፉት ሰባት ጨዋታዎች ጎል […]

የኢትዮ-ጀርመን የባህልና ስፖርት ፌዴሬሽን ባሳለፍነዉ የሳምንት መጨረሻ ቅዳሜ እሁድን በዋና ከተማዋ በርሊን ላይ የስፖርት ፌስቲቫል አካሄደ

$
0
0
የኢትዮ-ጀርመን የባህልና ስፖርት ፌዴሬሽን ባሳለፍነዉ የሳምንት መጨረሻ ቅዳሜ እሁድን በዋና ከተማዋ በርሊን ላይ የስፖርት ፌስቲቫል አካሄደ

በቁመት ረጅሙን ኢትዮጵያዊ አስራት ፋና ገብሬን ተዋወቁት |ከሙሉነህ ዮሐንስ ጋር ያደረገው ቆይታ

$
0
0
በቁመት ረጅሙን ኢትዮጵያዊ አስራት ፋና ገብሬን ተዋወቁት | ከሙሉነህ ዮሐንስ ጋር ያደረገው ቆይታ

በጀርመን የኢትዮጵያውያን ስፖርትና ባህል ፌስቲቫል በበርሊን ከተማ June 3 & 4 በቅርብ መነጽር ሲታይ

$
0
0
09/06/2017 ዘንድሮ ይህ ፌስቲቫል ሲካሄድ በብዙ መልኩ ከቀድሞዎቹ ዝግጅቶች በተሳካ ነው ብሎ መጀመሩ የዚህን ጽሁፍ መጠነኛ የይዘት አቅጣጫ ይጠቁማል። የዚህ ጽሁፍ አቅራቢ በቅርብ መነጽር ያለበት ምክንያት ፌስቲቫሉ ከጀመረበት 1 ቀን በመቅደም ከፌስቲቫሉ ቦታ 50 ሜትር ባልራቀበት ሆቴል በማረፉና አካባቢያዊ ግንዛቤውም ቀድሞ በመጀመሩ ከዚያም እስከተጠናቀቀበትም ሰዓትና ደቂቃ በቅርብ ከማየቱም ባሻገር የዝግጅቱንም ሂደትና መልክ አብሮ በመቅረጹም በኩል […]

የሳኡዲ ብሔራዊ የእግር ኳስ ቡድን ወቀሳ ቀረበበት

$
0
0
ቢቢኤን ሰኔ 2/2009 በአለም የእግር ኳስ ዋንጫ ዉድድር ላይ ለመሳተፈ በሚደረገዉ ማጣሪያ ከአዉስትራሊያ ጋር ለመጋጠም ወደ አዉስትራሊያ ያቀናዉ የሳኡዲ ብሔራዊ የእግር ኳስ ቡድን ከፍተኛ ወቀሳ እንደ ደረሰበት ተዘገበ። በጨዋታዉ መክፈቻ ላይ በለንደን ዉስጥ ለደረሰዉ የሽብር ጥቃት የአንድ ደቂቃ የዝምታና የህሊና ጸሎት ሜዳ ዉስጥ ሲደረግ ያልተሳተፈዉ የሳኡዲ ብሔራዊ ቡድንን አዉስትራሊያዉያን መዉቀሳቸዉን ቀጥለዋል። አንድ የአዉስትራሊያ የፓርላማ አባል […]

የመጀመሪያው የኢትዮጵያውያን ታላቁ ሩጫ በአትላንታ

$
0
0
የመጀመሪያው የኢትዮጵያውያን ታላቁ ሩጫ በአትላንታ

ሰሜን ኮሪያና ደቡብ ኮሪያ የዓለም ዋንጫን በጋራ ለማዘጋጀት?….

$
0
0
ብርሃን ፈይሳ ሰላማዊው ጦርነት እየተባለ የሚጠራው እግር ኳስ የዓለም ቋንቋ የሚል ቅጽልም ተሰጥቶታል። ከተወዳጅነቱ የተነሳ የዓለምን ህዝብ በአንድ ቋንቋ ከማግባባት አልፎ፤ ያለመግባባት ምንጭን በማድረቅም ዓለም ካስመዘገበቻቸው አስደናቂ ታሪኮች መካከል ሊጠቀስ የሚችል ሆኗል። ሚሊዮኖች የሚሳተፉበት እግር ኳስ በማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ጉዳዮች ውስጥ ጣልቃ በመግባትም አጋርነቱን በማስመስከር ላይ ይገኛል። ክለቦችና ተጫዋቾች በግላቸው በሚያደ ርጓቸው የተለያዩ እንቅስ ቃሴዎችም […]

ለዘንድሮው የኳስ ጨዋታ ወደ ሲያትል የምትሄዱ ወገኖች የግድ ማወቅ ያለባችሁ 10 ሕጎች

$
0
0
ለዘንድሮው የኳስ ጨዋታ ወደ ሲያትል የምትሄዱ ወገኖች የግድ ማወቅ ያለባችሁ 10 የዋሽንግተን ስቴት ሕጎች

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዛሬ ወደ ጅቡቲ ይጓዛል |የቅ/ጊዮርጊስ ተጨዋቾች ከጨዋታው ውጪ ሆነዋል!

$
0
0
(ኢትዮኪክ እንደዘገበው) በኬንያ አዘጋጅነት በፈረንጆቹ በ2018 አ/ም በአገር ውስጥ ሊጎች በሚጫወቱ ተጨዋቾች ብቻ ለሚካሄደው የቻን ሻምፒዮና የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ 18 ተጨዋቾችን ይዘው ዛሬ ምሽት 1 ሰአት ላይ ወደ ጅቡቲ ይጓዛሉ። በአፍሪካ ሻምፒዮንስ ወደ ቱንዚያ ተጉዞ የነበረው የቅ/ስፖርት ክለብ ከኤስፔራንስ ጋር እሁዱ ካደረገው ጨዋታ በኃላ ትላንት አደስ አበባ በመድረሱ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ውስጥ ተካተው […]

አትሌት ታሪኩ በቀለ በድጋሚ ሊሞሸር ነው

ሸክማችንን እንተጋገዝ፣ ውጣ ውረዳችንን እናቅል!

$
0
0
/በፈረሰኞቹ ገጽ/ መስከረም ወር ለአብዛኛው ኢትዮጵያዊ የጭንቅ ወር ነው ብንል የተሳሳትን አይመስለንም፡፡ በተለይም በኑሮ ውጣ ውረድ ለተዳከሙ እና በቁጠር በዛ ያሉ ልጆች ላሉበት ቤት ይህ ወር የጣር ወር ነው፡፡ በዚህች ድህነት በተጫናት አገር ውስጥ ጭንቀቱ ብዙ ነው፡፡ የአብዛኛው ኢትዮጵያዊ ሩጫ የዕለት ጉርሱን ለማግኘት ነው፡፡ ከዚያ ከዘለለ አልባሳትን እና መሰል መሰረታዊ የኑሮ ፍላጎቶችን ለማሟላት ሩጫው የበዛ […]

ድምጻዊ በላይ መልሴ ሮማ የሚደረገውን የአውሮፓ ኢትዮጵያውያን የስፖርትና ባህል ፌስቲቫል ተከትሎ የለቀቀው አዲስ ነጠላ ዜማ

$
0
0
ድምጻዊ በላይ መልሴ ሮማ የሚደረገውን የአውሮፓ ኢትዮጵያውያን የስፖርትና ባህል ፌስቲቫል ተከትሎ የለቀቀው አዲስ ነጠላ ዜማ

ቀነኒሳ በቀለ ከኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ወጣ (በለንደን የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ሃገራችንን የሚወክሉትን አትሌቶች ዝርዝር ይዘናል)

$
0
0
(ዘ-ሐበሻ) ከኦገስት 5, 2017 – ኦገስት 13, 2017 በለንደን የሚደረገው ታላቁ የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ላይ ከሚሳተፉት የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ብሔራዊ ቡድን አባላት መካከል አንዱ የነበረው ቀነኒሳ በቀለ ከቡድኑ መውጣቱ ተሰማ:: በሪዮ ኦሎምፒክ ሳይሳተፍ የቀረው ቀነኒሳ በቀለ በዚህ ትልቁ የለንደን አትሌቲክስ ሻምፒዮና ላይም አይሳተፍም:: የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ሻለቃ ሃይሌ ገበረሥላሴ እንዳስታወቀው ቀነኒሳ ከቡድኑ “በጥሩ ብቃት ላይ ስላልሆንኩ […]
Viewing all 419 articles
Browse latest View live