እንዲህም ሆነ:: የኦሎምፒኩን ጀግና ፈይሳ ሌሊሳን ለመቀበል በሚኒያፖሊስ በሺዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን ተሰባስበዋል:: በርካቶች እየወጡ ስለፈይሳ ጀግንነት እና ስለ አንድነት ሲያወሩ ነበር:: በመሃል ላይ ግን እንዲህ ተከሰተ:: ሙሽሮች ሠርጋቸውን አቋርጠው ከነሚዜዎቻቸው ይህን ጀግና ለማየት ሚኒያፖሊስ ኮንቬሽን ሴንተር ደረሱ:: ለፈይሳም ክብራቸውን ፍቅራቸውን ገልጸው እጃቸውን ወደ ላይ በማውጣት ተቃውሟቸውን ከአትሌቱ ጋር አሳዩ:: ዘ-ሐበሻ ይህን ታሪካዊ አጋጣሚ ቀርጻዋለች ይመልከቱት::
↧
ሙሽሮቹ ሠርጋቸውን አቋርጠው መጥተው አትሌት ፈይሳ ሌሊሳን አዩት |ቪዲዮ ይዘናል
↧