የዛሬ ሶስት ዓመት ገደማ በብሪትሽ ፉትቦል ታሪክ እጅግ ዝነኛው አሰልጣኝ የሆኑት ሰር አሌክስ ፈርጉሰን ከሙያቸው ሲገለሉ ማንችስተር ዩናይትድ በምትካቸው ጆዜ ሞውሪንሆን የመቅጠር መልካም አጋጣሚ ተፈጥሮለት ነበር፡፡ ምክንያቱም በዛን ወቅት ፖርቹጋላዊው አሰልጣኝ ለሶስት ዓመታት ከዘለቁበት የሪያል ማድሪድ ዋና አሰልጣኝነታቸው በመልቀቅ ካለ ስራ ተቀምጠው ነበር፡፡ ያኔ የማንችስተር ዩናይትድ ኃላፊዎች ሞውሪንሆን ለመቅጠር ያልቻሉበት ትክክለኛው ምክንያት ግን ሰሞኑን የ53 […]
↧