ሊሊ ሞገስ | ለዘ-ሐበሻ ስፖርት – ይህ ጽሁፍ ነገ በሚኒሶታና አካባቢው ታትሞ በሚሰራጨው ዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ላይ የወጣ ነው:: አርሰናል በአሁኑ የዝውውር መስኮት እስካሁን ሁለት አዲስ ተጨዋቾችን መግዛቱ ይታወቃል፡፡ የመጀመሪያው ከቦሪሽያ ሞንቼግላድባህ በ33.2 ሚሊየን ፓውንድ የተገዛው ስዊዘርላንዳዊው አማካይ ግራንት ዣካ ነው፡፡ የ23 ዓመቱ ስዊዘርላንዳዊው በዩሮ 2016 ተሳትፎ ውጤታማ እግርኳስን ለማበርከት መቻሉ አርሴን ቬንገር በትክክል የሚጠቅማቸው ተጫዋችን […]
↧