Quantcast
Channel: ስፖርት | ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) - Latest Ethiopian News Provider
Viewing all articles
Browse latest Browse all 419

ሪዮ ኦሎምፒክ: ሶፊያ አሰፋ በ3 ሺህ ሜትር መሰናክል ለፍጻሜ አለፈች

$
0
0
Updated | (ዘ-ሐበሻ) በብራዚል ሪዮ ዴጄኔሮ እየተካሄደ ባለው ኦሎምፒክ በ3 ሺህ ሜትር መሰናክል የተወዳደረችው ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ሶፊያ አሰፋ ለፍጻሜ ማለፏን አረጋገጠች:: ሶፊያ በተወዳደረችበት ምድብ የማጣሪያውን ውድድር 9:18:75 በመገባት ሁለተኛ ወጥታ ነው ለማለፍ የቻለችው:: በሶስት ምድብ በተደረገው በዚሁ የሴቶች መሰናክል በሌሎች ምድቦች እቴነሽ ዲሮና ሕይወት አያሌው ተሳትፈው የነበረ ቢሆንም ሳይቀናቸው ቀርቷል:: ጥሩ ደረጃ ላይ የነበረችው እቴነሽ በውድድሩ […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 419

Trending Articles