(ዘ-ሐበሻ) ዛሬ በሪዮ በተደረገው የ3000 ሜትር መሰናክል በውድድሩ ላይ ጫማዋ ወልልቆ በአንድ እግር ጫማ ውድድሩን ለመጨረስ የተገደደችው ኢትዮጵዊቷ አትሌት እቴነሽ ዲሮ የዓለም አቀፉን አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ይግባኝ በመጠየቋ ወደ ቀጣዩ ዙር እንድታልፍ ተወሰነላት:: የ25 ዓመቷ ኢትዮጵያዊት አትሌት እቴነሽ ጫማዋ ወልቆ ይህም ቢጎትታትም በ7ኛነት በ9:34.70 ሰዓት በመገባት ውድድሩን አጠናቃለች:: ይህ ሰዓት ለፍጻሜው ውድድር የማያሳልፋት ቢሆንም በይግባኟ መሰረት […]
↧