ማንቸስተር ዩናይትድ ከፒኤስጂ በነፃ ዝውውር ያስፈረመው ስዊድናዊው ኢንተርናሽናል ዝላታን ኢብራሂሞቪች ከወዲሁ ለአዲሱ ክለቡ ውጤታማ ፉትቦልን በማበርከት ላይ መሆኑን ከግንዛቤ በማስገባት ለ34 ዓመቱ አጥቂ የተለያዩ ባለሙያዎች ያላቸውን አድናቆትን በመግለፅ ላይ ናቸው፡፡ ከእነዚህ ውስጥ አንዱ የሆኑት የዋትፎርዱ አሰልጣኝ ዋልተር ሚዛሪ ስዊድናዊው አጥቂን ‹‹በጭራሽ የማይሞት እውነተኛ ጎል አዳኝ›› በማለት ገልፀውታል፡፡ ከዚህ በፊት ኢብራሂሞቪችና ማዛሪ በጣሊያን ሴሪ አ ቆይታቸው […]
↧