Quantcast
Channel: ስፖርት | ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) - Latest Ethiopian News Provider
Browsing all 419 articles
Browse latest View live

ባሕር ዳር ላይ በተደረገው የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ ኢትዮጵያ ኮትዲቯርን 2ለ1 አሸንፋለች

ጨዋታውን አስመልክቶ አሰልጣኙ፣ ተጨዋቾች እና ደጋፊዎች አስተያዬታቸውን ሰጥተዋል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ኢንስትራክተር አብርሃም መብራቱ ከጨዋታው መጠናቀቅ በኋላ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ “በሙሉ የጨዋታ ብልጫ እና የኳስ ቁጥጥር ከጥሩ የግብ ሙከራዎች ጋር በማሸነፋችን ደስተኛ ነኝ” ብለዋል። ዋልያዎቹ...

View Article


ለአበበ ቢቂላ መታሰቢያ የግማሽ ማራቶን ውድድር ሊካሄድ ነው

ለጀግናው አትሌት ሻምበል አበበ ቢቂላ መታሰቢያ በጃፖን ካሳማ ከተማ ከነገ በስቲያ የግማሽ ማራቶን ውድድር ይካሄዳል፡፡ በውድድሩ ላይ ለመካፈልም የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ልኡካን ቡድን በስፍራው መገኘታቸውን ፌዴሬሽኑ በድረገጹ አስነብቧል፡፡ የፌዴሬሽኑን ፕሬዚዳንት ኮሎኔል ደራርቱ ቱሉ እና የሻምበል አበበ ቢቂላን...

View Article


ኢትዮጵያ በዓለም አቀፉ እግር ኳስ ማህበር ዓመታዊ የእግር ኳስ ደረጃ ከዓለም 146ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጣላች

የዓለም አቀፉ እግር ኳስ ማህበር ዓመታዊ የሀገራት እግር ኳስ ደረጃ ይፋ ሲያደርግ ኢትዮጵያ በወንዶች ከዓለም በነበረችበት 146ኛ ደረጃ ተቀምጣለች፡፡ ቤልጂየም ፈረንሳይና ብራዚል ከ1ኛ-3ኛ ያለውን ደረጃ ይዘዋል፡፡ ከዓለም 20ኛ ደረጃ ላይ የምትገኘው ሴኔጋል በአፍሪካ 1ኛ ደረጃ ላይ መቀመጥ ችላለች፡፡ ቱኒዚያና...

View Article

ቀነኒሳ የሞ ፋራህን የግማሽ ማራቶን ክብረ-ወሰን ሰበረ

በለንደን ከተማ በተካሄደው የቫይታሊቲ ቢግ ግማሽ ማራቶን፤ ቀነኒሳ በቀለ ክብረ-ወሰን በመስበር አሸንፏል። የ5 ሺህ እና 10 ሺህ ሜትር ውድድሮች የዓለም ክብረ ወሰን ባለቤቱ ቀነኒሳ በዚህ ውድድር ሲሳተፍ የመጀመሪያው ነው። 1:00:22 በሆነ ሰዓት የገባው ቀነኒሳ፤ በእንግሊዛዊው ሯጭ ሞ ፋራህ የተያዘውን የቫይታሊቲ...

View Article

ሮምን የወረረው ብቸኛው ኢትዮጵያዊ ወታደር አበበ ቢቂላ

አበበ ቢቂላ ነሐሴ 30 ቀን 1925 ዓ.ም በቀድሞው የሸዋ ጠቅላይ ግዛት በደብረ ብርሃን አውራጃ፣ ደነባ አካባቢ ልዩ ስሟ ጃቶ በምትባል ሥፍራ ተወለደ። ወጣቱ አበበ እንደአካባቢው ባሕልና ልማድ በእረኝነትና በትምሕርት ተሰማርቶ በ12 ዓመቱ የቄስ ትምህርቱን አጠናቀቀ። አበበ ገና በጨቅላ ዕድሜው ስመ ጥር የገና ተጫዋች...

View Article


ሪያል ማድሪድ 34ኛ የላ ሊጋ ዋንጫውን አሸነፈ

ትናንት ምሽት በተደረጉ የ37ኛ ሳምንት የላ ሊጋ ጨዋታዎች ሪያል ማድሪድ ቪላሪያልን አስተናግዶ 2 ለ 1 በማሸነፍ አንድ ቀሪ ጨዋታ እያለው 34ኛ የላሊጋ ዋንጫውን አሸንፏል፡፡ በምሸቱ በተከናወነው ጨዋታ ለሪያል ማድሪድ ሁለቱንም የማሸነፊያ ግቦች ካሪም ቤንዜማ ነው ያስቆጠረው፡፡ ከተከታዩ ባርሴሎና በሰባት ነጥብ ልዩነት...

View Article

የስፖርት አጫጭር የውጭ ወሬዎች  (ከወሰንሰገድ መርሻ ደምሴ)

(ከወሰንሰገድ መርሻ ደምሴ) (ደራሲ፣ጋዜጠኛና ማህብራዊ ሃያሲ)   ✅ ዊልያን ከኢንተርሚያሚ ያቀረበለትን ጥያቄ ውድቅ አደረገ ዊልያን የአሜሪካው ክለብ ኢንተር ሚያሚ ለሦስት አመት ለክለቡ እንዲፈርም ያቀረበለትን ጥያቄ ውድቅ አደርጓል። Daily Telegraph እንደገለፀው ዊልያን በሜጀር ሊግ ሶከር ተሳታፊ የሆነው...

View Article

የለንደን ማራቶን በቀነኒሳ እና በኪፕቾጌ መካከል ሊካሄድ ነው

ዓለም በጉጉት የሚጠብቀው የለንደን ማራቶን በቀነኒሳ በቀለ እና በኬኒያዊው ኤሊውድ ኪፕቾጌ መካከል ጥቅምት 4 (እ.አ.አ) ይደረጋል። በዚህም ሁለቱ አትሌቶች የዓለም የማራቶን ክብረወሰንን ለማሻሻል የሚያደርጉት አልህ አስጨራሽ ፉክክር ተጠባቂ ነው፡፡ ኬንያዊው ኤሉድ ኪፕቾጌ እኤአ 2018 በርሊን ላይ (2:01:39...

View Article


ሞ ፋራህ በኃይሌ ተይዞ የነበረውን ክብረ ወሰን አሻሸለ

የአራት ጊዜ የኦሎምፒክ ሻምፒዮኑ ብሪታኒያዊው ሞ ፋራህ ብራሰልስ በተካሄደው የዳይመንድ ሊግ ውድድር ለ13 ዓመታት በሻለቃ ኃይሌ ገብረስላሴ ተይዞ የቆየውን ክብረ ወሰን አሻሻለ፡፡ በትውልድ ሶማሊያዊው የሆነው ሞ ፋራህ በአንድ ሰዓት ውስጥ 23 ነጥብ 33 ኪሎ ሜትር በመሮጥ ነው በኃይሌን ተመዝግቦ የነበረውን 21 ነጥብ...

View Article


በለንደኑ ማራቶን ያልተጠበቀው ኢትዮጵያዊ ሹራ ቂጣታ አሸናፊ ሆኗል

በለንደኑ ማራቶን ሰፊ ግምት የተሰጠው ቀነኒሳ በቀለ በጤና እክል ከውድድሩ በመጨረሻዎቹ ቀናት እንደማይሳተፍ መታወቁ መነጋገሪያ የመሆኑን ያህል ኢትዮጵያ ተስፋ እንደሌላት የተቆጠረውን የለወጠው አዲሱ የማራቶን ጀግና የዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙሃን ጭምር መነጋገሪያ ሆኗል። በዘንድሮው የለንደን 40ኛ የማራቶን ውድድር...

View Article

ኢትዮጵያዊቷ ለተሰንበት ግደይ በጥሩነሽ ዲባባ ተይዞ የነበረውን የ5000 ሜትር ሪከርድ አሻሽላለች

ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha): Ethiopian Latest News and Point of View 24/7 ኢትዮጵያዊቷ ለተሰንበት ግደይ በጥሩነሽ ዲባባ ተይዞ የነበረውን የ5000 ሜትር ሪከርድ አሻሽላለች እንኳን ደስ አለን አጨራረሷን ተመልከት 🇪🇹🇪🇹 ኢትዮጵያ አሸንፋለች Posted by Shems Alnur on...

View Article

ናይጄሪያዊው አጥቂ ኦኪኪ አፎላቢ በመጨረሻም የጅማ አባጅፋር ንብረት ሆኗል

ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha): Ethiopian Latest News and Point of View 24/7 በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት ወደ ኢትዮጵያ በመምጣት ስኬታማ ጊዜ ካሳለፉ የውጭ ተጫዋቾች መካከል አንዱ የሆነው ናይጄሪያዊው አጥቂ ኦኪኪ አፎላቢ የሊጉ ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪነትን በ23 ግቦች ካጠናቀቀ በኃላ ውስብስብ...

View Article

ሳሙኤል ተፈራ ለ22 ዓመታት ተይዞ የቆየውን  የ1,500 ሜትር  የቤት ውስጥ ሪኮርድ ሰበረ

ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha): Ethiopian Latest News and Point of View 24/7 እንግሊዝ በርኒንግሃም ውስጥ በተደረገው ሩጫ ውድድር አትሌት ሳሙኤል ተፈራ ለ22 ዓመታት ተይዞ የቆየውን  የ1,500 ሜትር  የቤት ውስጥ ሪኮርድ ሰበረ:: በሌላ በኩል አትሌት አልማዝ ሳሙኤል በ3,000 ሜትር ተወዳድራ...

View Article


ከጎንደሩ ፋሲል ከነማ እግር ኳስ ክለብ ጋር የተለያየው ዩጋንዳዊው አማካኝ ያሳር ሙጊርዋ በሰአታት ልዩነት ውስጥ የትግራዩን...

ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha): Ethiopian Latest News and Point of View 24/7 ከጎንደሩ ፋሲል ከነማ እግር ኳስ ክለብ ጋር የተለያየው ዩጋንዳዊው አማካኝ ያሳር ሙጊርዋ በሰአታት ልዩነት ውስጥ የትግራዩን ሽሬ ከነማ እንደተቀላቀለ ተሰማ፡፡ የኡጋንዳው ካዎዎ ጋዜጣ ዛሬ እንደዘገበው ተጨዋቹ ከአዲሱ...

View Article

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ለፋሲል ከነማ እግር ኳስ ክለብ ምስጋና አቀረበ

ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha): Ethiopian Latest News and Point of View 24/7 በ2011 ዓ.ም እየተካሄደ ባለው የኢትዮጵያ ወንዶች ፕሪሚየር ሊግ ክለቦች ሻምፒዮና ውድድር ላይ እየተካፈለ የሚገኘው ክለባችሁ ግንቦት 4 ቀን 2011 ዓ.ም ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ጀምሮ በፋሲለደስ ስታዲየም ከወልዋሎ...

View Article


ቅዱስ ጊዮርጊስ ለጥያቄዎቹ ምላሽ እስከሚያገኝ ከፕሪምየር ሊጉ ራሱን ማግለሉን አስታወቀ

ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha): Ethiopian Latest News and Point of View 24/7 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ ላቀረባቸው ጥያቄዎች ምላሽ እስከሚያገኝ ድረስ ከኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ውድድሮቸ ራሱን ማግለሉን አስታወቀ፡፡የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት...

View Article

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የሞሮኮ እግር ኳስ ፕሬዝዳንትን ከሠሠ

ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha): Ethiopian Latest News and Point of View 24/7 የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) ሦስተኛ ምክትል ፕሬዝዳንት፣ የሞሮኮ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት የሆኑት ፋውዚ ሌክጃ፤ በፊፋ እውቅና የተሠጠውን በዓምላክ ተሰማ (ዳኛ) ላይ ድብደባ በመፈጸማቸው ክስ...

View Article


ፋሲል ከነማ በአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ የመልስ ጨዋታውን ለማድረግ ዳሬ ሰላም ገብቷል

ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha): Ethiopian Latest News and Point of View 24/7 ቡድኑ ዳሬ ሰላም ሲደርስ በታንዛኒያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ዮናስ ዮሴፍ እና ሌሎች አካላት አቀባበል አድርገውላቸዋል፡፡ የኢትዮጵያ ዋንጫ አሸናፊ በመሆን በአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ እየተሳተፈ የሚገኘው ፋሲል ከነማ...

View Article

የባሕር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲዬም ድባብ –ዋልያዎቹ ከሌሴቶ ያደርጉት ጨዋታ -ታርቆ ክንዴ

ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha): Ethiopian Latest News and Point of View 24/7 “90 ደቂቃ ያለእረፍት ከጎናችን በመሆን ያበረታንን ደጋፊ ከልብ ማመስገን እፈልጋለሁ፡፡” አሰልጣኝ አብርሃም መብራቱ “በቴክኒካል አቅሙ ከፍ ያለ እና ጥሩ ቡድን የገነባውን አሰልጣኝ አብርሃም መብራቱን እንኳን ደስ...

View Article

በ17ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፕዮና ኢትዮጵያን ወክሎ የሚሳተፈው የመጀመሪያው ልዑክ ዶሃ ገብቷል

ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha): Ethiopian Latest News and Point of View 24/7 ባሕር ዳር፡ መስከረም 14/2012 ዓ.ም (አብመድ) በኳታር አስተናጋጅነት የፊታችን ዓርብ መስከረም 16/2012 ዓ.ም 17ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፕዮና ይጀመራል፤ በዚህ ውድድር የሚሳተፉ የስፖርት ልዑካን...

View Article
Browsing all 419 articles
Browse latest View live