Sport: በማንችስተር ዩናይትድ ውስጥ 12 መቆየትና 5 መባረር ያለባቸው ተጨዋቾች
በዴይሊ ሜይል የእግርኳስ ተንታኞች የቀረበ ሆላንዳዊው አሰልጣኝ ሉዊ ቫንሃል ከማንችስተር ዩናይትድ ጋር ያላቸው የአሁኑ ኮንትራት የሚጠናቀቀው በጁን 2017 ቢሆንም በዘንድሮ ሲዝን ለቡድኑ ከሚጠበቅባቸው ያነሰ ውጤቶችን ለማስመዝገብ በመገደባቸው ግን የኮንትራት ውላቸው ከማለቁ አንድ ዓመት ቀደም ብለው ከኦልድትራፎርድ...
View Articleአትሌት ገንዘቤ ዲባባ የላውሪዮስ ሽልማት የ2016 ምርጥ አትሌት እጩ ሆና ተመረጠች
በሴቶች የዓመቱ ምርጥ ስፖርተኛ በዕጩነት የተካተቱት ኢትዮጵያዊቷ ገንዘቤ ዲባባ፣ ጃማይካዊቷ የአጭር እርቀት አትሌት ፍሬስር ፕራይስ፣ አሜሪካዊቷ የቴኒስ ተጨዋች ሴሪና ዋሊያምስ፣ አሜሪካዊቷ እግር ኳስ ተጨዋች ካርሊ ሊሎይድ፣ኦስትሪያዊቷ አና ፌኒንገር እና አሜሪካዊቷ ዋናተኛ ኬቲ ናቸው፡፡ ገንዘቤ በቤጅንግ የዓለም...
View ArticleSport: ሳልሃዲን ሰዒድ ብሔራዊ ቡድናችን ከአልጄሪያ ጋር ላለበት ጨዋታ መሰለፍ እንደማይችል አስታወቀ |አኩርፎ ይሆን?
የብሄራዊ ቡድናችን ጎል ለአዳኝ ሳላዲን ሰዒድ ኢትዮጵያ ከአልጄሪያ ጋር ለምታደርገው ወሳኝ ጨዋታ በአሰልጣኝ ዮሃንስ ሳህሌ ጥሪ ቢደረግለትም መጫወት እንደማይችል ሪፖርት አደረገ:: በዚህም የተነሳ ከብሄራዊ ቡድኑ ውጭ መሆኑ ተሰማ:: ከዚህ በፊት በነበሩ የብሄራዊ ቡድን ጨዋታ ከጉዳት ካገገመ በኋላ በተለያዩ ምክንያቶች...
View ArticleSport: አዳነ ግርማ በአጥቂ ችግር ላይ ላለው ብሔራዊ ቡድናችን “ከቤተሰቤ ጋር ተማክሬ ላለመጫወት ወስኛለሁ”አለ
በኢትዮጵያ እግር ኳስ ታሪክ ውስጥ በጥሩ ጎናቸው ከሚነሱ የቅርብ ጊዜያት ተጫዋቾች መካከል አዳነ ግርማ ይገኝበታል።ተጫዋቹ በበርካታ የስፖርቱ ቤተሰቦች ልብ ውስጥ ትልቅ ቦታንም ይዟል።አዳነ ግርማ ለኢትዮጵያ እግር ኳስ ብሔራዊ ቡድን መነቃቃት ትልቅ ሚና ተጫውቷል። ተጫዋቹ በብሄራዊ ቡድኑ ውስጥ ለ10 ዓመታት በመጫወትም...
View Articleቅዱስ ጊዮርጊስ ከአፍሪካ ቻምፕዮንስ ሊግ ውጭ ሆነ
(ዘ-ሐበሻ) በአፍሪካ ቻምፒዮንስ ሊግ ላይ እየተሳተፈ የሚገኘው ቅዱስ ጊዮርጊስ ከሻምፒዮናው ውጭ መሆኑን ዛሬ አረጋገጠ:: ቅዱስ ጊዮርጊስ ባለፈው ሳምንት ባህር ዳር ላይ በተደረገ ጨዋታ ከኮንጎ ዲሞክራቲኩ ማዜምቤ ክለብ ጋር በ2ለ2 አቻ ውጤት የተለያየ ቢሆንም በዛሬው የመልስ ጨዋታ ግን የማዜምቤ ክለብ ጨዋታው...
View Articleገንዘቤ ዲባባ ዛሬ በፖርትላንድ ኦሪገን ያሸነፈችበትን ቪዲዮ ይመልከቱ | Video
ገንዘቤ ዲባባ ዛሬ በፖርትላንድ ኦሪገን ያሸነፈችበትን ቪዲዮ ይመልከቱ | Video The post ገንዘቤ ዲባባ ዛሬ በፖርትላንድ ኦሪገን ያሸነፈችበትን ቪዲዮ ይመልከቱ | Video appeared first on Zehabesha Amharic.
View Articleሳቂታዋ የረጅም ርቀት ሩጫ ንግስት ደራርቱ ቱሉ
ዛሬ የደራርቱ ቱሉ ልደት ነው:: ይህችን ታላቅ ጀግና በቁም እያለች ማክበርና ማመስገን ሌሎችን ማበረታትም ጭምር ነው:: የደራርቱን ልደት በማስመልከት ተወዳጁ የስፖርት ጋዜጠኛ ፍሰሃ ተገኝ በቶታል 433 ድረገጹ ከዚህ ቀደም ያስነበበንን ጽሁፍ ለግንዛቤ ይረዳ ዘንድ እንደወረደ አቅርበናል:: መልካም ልደት ለደራርቱ!...
View ArticleSport: “ከሉዊ ቫንሃል ይልቅ መውቀስ ያለብን ራሳችንን ነው”ዋይኒ ሩኒ
የማንችስተር ዩናይትድ አምበል ዋይኒ ሩኒ ቡድናቸው በዘንድሮው ሲዝን በማስመዝገብ ላይ ካለው ደካማ ውጤት መወቀስ ያለባቸው ራሳቸው መሆናቸውን ያመነበትን መግለጫን ሰጥቷል፡፡ የውድድር ዘመኑ ወደ 2016 አዲስ ዓመት ከተሸጋገረ ወዲህ በዘጠኝ ግጥሚያዎች ላይ ለማንችስተር ዩናይትድ ሰባት ጎሎችን በማስቆጠር ወደ ጥሩ አቋሙ...
View ArticleSport: ብዙ ያልተባለለት የሌስተር ሲቲው ጀግና ‹‹የማኬሌሊ ሙያን መመለስ ችሏል›› ጋሬዝ ኩክ
በዘንድሮው ሲዝን ሌስተር ሲቲ በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር ዘመቻው የመሪነቱ ስፍራ ለመቀመጥ እንዲችል በግንባር ቀደምትነት በብዙዎች በመጠቀስ ላይ የሚገኙት የቡድኑ ቁልፍ ተጨዋቾች እንግሊዛዊው አጥቂ ጃሚ ቨርዲና አልጄሪያዊው ኢንተርናሽናል ራሂድ ማህሬዝ ናቸው፡፡ እነዚህ ሁለት ተጨዋቾች በእስካሁኑ የሊጉ የደረጃ...
View Articleየኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ሶማሊያን አሸነፈ
የኢትዮጵያ ከ20 አመት በታች ብሔራዊ ቡድን ዛሬ በአዲስ አበባ ስታዲየም ከሶማሊያ ጋር ለ2017ቱ ከ20 በታች የአፍሪካ ዋንጫ ለመግባት ያደረገውን የመጀመረ የማጣሪያ ጨዋታ በ2ለ1 አሸነፈ:: ወጣት ብሔራዊ ቡድኑ ከጨዋታ ብልጫ ጋር ይህን ድል መቀዳጀቱን የስፖርት ተንታኞች ገልጸዋል:: የኢትዮጵያ ወጣት ብሔራዊ ቡድን...
View Articleኢትዮጵያዊት ሹኮ ገነሞ በቪየና ከተማ ማራቶን የሴቶቹን በድል አጠናቀቀች – VOA
ኢትዮጵያዊት አትሌት ሹኮ ገነሞ በቪየና አሸንፋለች በሮም ማራቶን አሸናፊዎቹ የሁለቱን አገሮች አትሌቶች ናቸው አሞስ ኪፕሩቶ በወንዶቹ፣ ራህማ ቱሳ በሴቶቹ ቀድመው ገብተዋል። በቪየና ከተማ ማራቶን የሴቶቹን በድል ያጠናቀቀችው ኢትዮጵያዊት ናት ሹኮ ገነሞ ትባላለች። ዋሽንግተን ዲሲ — በትናንቱ የሮተርዳም ማራቶን...
View ArticleSport: በማንችስተር ዩናይትድ ውስጥ መቆየትና መባረር ያለባቸው ተጨዋቾች
በዴይሊ ሜይል የእግርኳስ ተንታኞች የቀረበ ሆላንዳዊው አሰልጣኝ ሉዊ ቫንሃል ከማንችስተር ዩናይትድ ጋር ያላቸው የአሁኑ ኮንትራት የሚጠናቀቀው በጁን 2017 ቢሆንም በዘንድሮ ሲዝን ለቡድኑ ከሚጠበቅባቸው ያነሰ ውጤቶችን ለማስመዝገብ በመገደባቸው ግን የኮንትራት ውላቸው ከማለቁ አንድ ዓመት ቀደም ብለው ከኦልድትራፎርድ...
View ArticleSport: በቼልሲ አዲሱ አሰልጣኝ ዘመን የትኛዎቹ ተጨዋቾች በክለቡ ይቆያሉ? የትኞቹስ ይለቃሉ?
ከደይሊ ሚረር ጋዜጣ ተተርጉሞ የቀረበ ቼልሲ በዩሮ 2016 ውድድር መጠናቀቅ በኋላ የጣሊያን ብሔራዊ ቡድንን በዋና አሰልጣኝነት በመምራት ላይ ያለው አንቶኒዮ ኮንቴን ለመቅጠር መወሰኑ ይታወቃል፡፡ ጣሊያናዊውን አሰልጣኝ የቼልሲው ባለቤት ሮማን ኢብራሂሞቪች ለመቅጠር የወሰኑት ክለባቸውን በአንድ ዓመት ጊዜ ውስጥ ወደ...
View ArticleSport: ‹‹በየጊዜው ራሴን ማሻሻል እፈልጋለሁኝ›› –ሜሱት ኦዚል
ሜሱት ኦዚል ከአርሰናል ጋር ማሳካት የሚፈልጋቸው ህልሞች እንዳሉ ይፋ አድርጓል፤ በቅርብ ጊዜ አርሰናልን መልቀቅ እንደማይፈልግ ያሳወቀው ኢዞል ዋንጫዎችን የማንሳት ህልም እንዳለው አረጋግጧል፡፡ በ2013 ሪያል ማድሪድን ለቅቆ ወደ አርሰናል ሲመጣ የወጣበት 42.5 ሚሊዮን ፓውንድ ትኩረትን የሳበው ኦዚል ዘንድሮ 18...
View Articleቀነኒሳ በቀለ በለንደን ማራቶን 3ኛ ወጣ |አትሌት ትዕግስት ቱፋ 2ኛ ወጣች
(ዘ-ሐበሻ) ዛሬ በተደረገው የለንደን ማራቶን የኬንያ አትሌቶች በወንዶችም ሆነ በሴቶች አሸናፊ ሆኑ:: ኢትዮጵያውያኑ ቀነኒሳ በቀለ በወንዶች 3ኛ ሲወጣ በሴቶች አትሌት ትዕግስት ቱፋ 2ኛ ወጥታለች:: ኬንያዊቷ ፎሎረንስ ኪፕልጋት እና ኢትዮጵያዊቷ ፈይሴ ታደሰ በውድድሩ ላይ እንዲህ ወድቀው ነበር:: (ፎቶ ከሬውተርስ)...
View ArticleSport: ‹‹ህልሜን እውን አላደረኩም!›› ጆሴ ኤሊስ ሊንጋርድ
በማንችስተር ዩናይትድ ዘንድ ክስተት ከሆኑ ተጨዋቾች መሃከል አንዱ ነው፣ ጆሴ ሊንጋርድ፡፡ አሰልጣኝ ሉዊስ ቫን ሃል ዘንድሮ በዋናው ቡድን በቂ የመሰለፍ ዕድል ከሰጧቸው ተጨዋቾች መሃከል የሆነው ሊንጋርድ ለአሰልጣኙ እምነት ምላሽ ሰጥቶ አስደስተዋቸዋል፣ ቫን ሃል እንግሊዛዊውን ወጣት ኮከብ በተለያዩ ቦታዎች አጫውተው...
View Articleየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ተባረሩ
(ዘ-ሐበሻ) የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ አቶ ዮሐንስ ሳህሌ ከአሰልጣነታቸው መባረራቸው ተሰማ:: በአንድ ወር የ75 ሺህ ብር ተከፋይ የነበሩት እኚሁ አሰልጣኝ ብሄራዊ ቡድኑን ከሚያዝያ 26/2007 ዓ.ም ጀምሮ ሲያሰለጥኑት ቆይተዋል:: የቀደሞው የደደቢት እግር ኳስ ክለብ አሰልጣኝ አቶ ዮሐንስ ሳህሌ ከአሰልጣኝ...
View ArticleVideo: ኃይሌ ገብረስላሴ ጀነራል ጃጋማ ኬሎን ለዓመት በዓል ቤታቸው ሄዶ ጠየቀ |እናመሰግናለን ኃይሌ
Video: ኃይሌ ገብረስላሴ ጀነራል ጃጋማ ኬሎን ለዓመት በዓል ቤታቸው ሄዶ ጠየቀ | እናመሰግናለን ኃይሌ
View Articleአልማዝ አያና በኳታር ዶሃ 3 ሺህ ሜትር ሩጫ አሸነፈች –ገለቴ ቡርቃም ድል ቀናት
(ዘ-ሐበሻ) ከደቂዎች በፊት በዳይመንድ ሊግ ውድድር በኳታሯ ዶሃ ከተማ በተደረገው ውድድር ኢትዮጵያዊቷ አልማዝ አያና በ3ሺ ሜትር የሴቶች ውድድር አንደኛ በመውጣት አሸነፈች:: አልማዝ ውድድሩን ለማሸነፍ የፈጀባት ጊዜ 8 ደቂቃ ከ23.1 ሰከንድ መሆኑ ታውቋል:: በዚሁ በዳይመንድ ሊግ ውድድር ኬንያዊቴ ሜርሲ ቸሮኖ 2ኛ...
View Articleፌደሬሽኑ ለብሄራዊ ቡድኑ አሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ በወር 80 ሺህ ብር ለመክፈል ተስማማ
(ዘ-ሐበሻ) የብሔራዊ ቡድኑን አሰልጣኝ ባለፈው ሳምንት ያባረረውና በአሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌን የቀጠረው የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዛሬ ለሚዲያዎች “በፌዴሬሽኑና በአሠልጣኝ ገብረመድን ኃይሌ መካከል የሥራ ውል ስምምነት ተፈረመ” ሲል በላከው ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ ለአሰልጣኙ የተለያዩ ጥቅማጥቅሞችን ሳይጨምር በወር...
View Article