Sport: የፕሪሚየር ሊጉ ‹‹ክስተት›› ቡድን –ሌይስተር ሲቲ
ሼይላ ኬንት ባለፉት 40 ዓመታት የሌይስተር ሲቲን ትጥቅ በማፅዳት ሥራ ተጠምዳ ቆይታለች፡፡ በእነኚህ አራት አስርት ዓመታት ሌይስተር ሲቲ እንደ አሁኑ ስኬታማ ሆኖ ተመልክታ አታውቅም፡፡ የአሰልጣኝ ክላውድዮ ሪኒዬሪ ቡድን ከቅዳሜው ጨዋታ በፊት በሊጉ የደረጃ ሰንጠረዥ አናት ላይ ተቀምጦ ነበር፡፡ ይህንን የውድድር አመቱ...
View ArticleSport: ቸልሲ ሞሪንሆን ለ2ኛ ጊዜ አባረረ
(ዘ-ሐበሻ) ቸልሲ አስልጣኝ ሆዜ ሞሪንሆን ለሁለተኛ ጊዜ አባረረ:: በፕሪምየር ሊጉ 16 ጨዋታ አድርገው 15 ነጥብ ብቻ የያዙት ሆዜ ሞሪንሆ ዛሬ የተባረሩት በቸልሲ የቦርድ ውሳኔ እንደሆነ ከወደ እንግሊዝ የተሰሙ መረጃዎች አመልክተዋል:: ፕሪምየር ሊጉን ካሸነፉ ከ7 ወር በኋላ የተባረሩት የፕሪምየር ሊጉ አድማቂ...
View ArticleSport: ያከተመው የበላይነት |የእንግሊዝ ክለቦች በአህጉራዊ ውድድር ተዳክመዋል
የእንግሊዝ ክለቦች ከ2004/05 የውድድር ዘመን ጀምሮ በአውሮፓ መድረክ የበላይነቱን ወስደው ቆይተዋል፡፡ ይህ የበላይነት እስከ 2011/12 የውድድር ዘመን ድረስ ዘልቋል፣ በዚህ የስምንት ዓት ጊዜ ውስጥ ማንቸስተር ዩናይትድ፣ ሊቨርፑል እና ቼልሲ የውድድር ዘመኑ አሸናፊዎች ነበሩ፤ አርሰናል ደግሞ የፍፃሜ ተፋላሚ...
View ArticleSport: ኢንተርናሽናል የእግር ኳስ ዳኛው ለሚ ንጉሴ ለአንድ አመት ታገዱ
ኢትዮ-ኪክ እንደዘገበው ኢንተርናሽናል አልቢትር ለሚ ንጉሴ ትላንት ኢትዮጵያ ቡና ከደደቢት ባደረጉት የፕሪምየር ሊጉ ጨዋታ በፈፀሙት የዳኝነት ስህተት ለ1 አመት ከስራቸው ታግደዋል። በጨዋታው ኢትዮጵያ ቡና ያገኝውን የፍፁም ቅጣት ምት በቅርበት አስተውለው ጨዋታውን እንዲቀጠል ማድረጋቸውን ተከትሎ ደደቢቶች በፈጣን...
View ArticleSport: የአልጄሪያው ኤምሲ አልጀር ክለብ በኢትዮጵያዊው አጥቂ ሳልሀዲን ሰኢድ ላይ ከፍተኛ የገንዘብ ቅጣት ሊጥልበት ነው
ኢትዮኪክ ኦፍ እንደዘገበው:- * ሳላ ኢትዮጵያ ይገኛል የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አጥቂ ሳልሀዲን ሰኢድ ከአልጄሪያው ኤምሲ አልጀር ጋር ለሁለት አመት ለመጫወት የነበረው ውል ለአምስት ወራት ብቻ ዘልቆ ከክለቡ ጋር ባለፈው ሳምንት መለያየቱ ይታወሳል። በግብፁ አል አህሊ ረጅም ወራቶችን በጉዳት ካሳለፈ በኃላ...
View ArticleSport: ትውልደ ኢትዮጵያዊው ታዳጊ ወጣት ለባርሴሎና ክለብ ፈረመ
[በተሻገር ጣሰው] አንዋር ማዴራ ይባላል በፈርነጆቹ አቆጣጠር ማርች 2003 ላይ ነበር በመዲናችን አዲስ አበባ የተወለደው :: ገና ታዳጊ ህፃን እያለ በማደጎ ወደ ስፔን ተጎዘ በስፔን ቆይታውም ገና ከህፃንነቱ ጀምሮ ለእግር ኳስ ልዩ ፍቅር በመኖሩ ከኢትዮጵያ ወስደው የሚያሳድጉት ቤተሰቦቹ ፍላጎቱን ለማሞላት ወደ እግር...
View Articleየአርሰናል ተጫዋቾች በአማርኛ እና በእንግሊዘኛ መልካም ገና ይሏችኋል | Video
The post የአርሰናል ተጫዋቾች በአማርኛ እና በእንግሊዘኛ መልካም ገና ይሏችኋል | Video appeared first on Zehabesha Amharic.
View Articleገነነ መኩሪያ (ሊብሮ) “የኃይሌ ገብረሥላሴ የብሔራዊ ቡድኑን የማሰልጠን ጥያቄ ድጋፍ ያሻዋል”
የምን ጊዜም ምርጡ አትሌታችን ሀይሌ ገብረስላሴ ሰሞኑን የኢትዮጵያ ብሄራዊ እግር ኳስ ቡድንን ለማሰልጠን በሚዲያ አስተያየቱን ሰጥቷል፡፡ የሀይሌም ፍላጎትና ሀሳብ በስፖርት ቤተሰቡ ዘንድ መነጋገሪያ ሆኗል፡፡ ሀይሌ በኢትዮጵያ ሳይሆን በአለም ዝነኛ ስፖርተኛ ነው፡፡ 27 ሪከርዶችን የሰባበረ ነው፡፡ ኢትዮጵያ በኦሎምፒክ...
View Articleበዱባይ ማራቶን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሁለቱም ፆታ ድል ቀንቷቸዋል። ከ1-5 ባለው ደረጃ በመካከላቸውም ጣልቃ አላስገቡም
ዛሬ ጠዋት በዱባይ በተካሄደ የማራቶን ውድድር ላይ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በወንድም በሴቶች ከአንድ እስከ ሶስት በማሸነፍ በድል ተንበሸበሹ:: በወንዶች ተስፋዬ አበራ 2ሰዓት04ደቂቃ ከ24 ማይክሮ ሰከንድ አንደኛ በመውጣት ሲያሸንፍ ፣ለሚ ብርሃኑ 2ኛ ፀጋዬ መኮንን 3ኛ በመውጣት አሸናፊ ሲሆኑ በሴቶች ደግሞ ትርፌ ፀጋዬ...
View ArticleSport: ጀግኖች አትሌቶች በዱባይ ማራቶን 2016 ድንቅ ድል ተጎናጸፉ
ነቢዩ ሲራክ ጥር 13 ቀን 2008 ዓም ====================================== * እንኳንም ደስ ያለን ! * ከወንዶች ተስፋየ ከሴቶች ትርፊን የቀደመ አልነበረም ! 1000 የሚገመቱ ተሳታፊዎች በሚሳተፉበት ዘንድሮ በዱባይ እየተካሔደ ባለው የዱባይ ማራቶን 2016 ኢትዮጵያውያን አትሌቶች...
View ArticleSport: ማንቸስተር ዩናይትድ ቫንገሃልን ለማሰናበት ከጫፍ ደርሷል |ተጫዋቾች አውራ ጣቶቻቸውን ዝቅ እያደርጉባቸው ነው
(ዘ-ሐበሻ) ሆላንዳዊው አሰልጣኝ ልዊስ ቫንገሃል ማን.ዩናይትድን ከተረከቡ በኋላ ባደረጉት 78 ጨዋታዎች ማሸነፍ የቻሉት 31 ጊዜ ብቻ ነው:: 29 ጊዜ አቻ ሲወጡ 18 ጊዜ ደግሞ ባልተጠበቁ ቡድኖች ሳይቀር ተሸንፈዋል:: የማን. ዩናይትዱ አሰልጣን ቫንገል በተለይ ከቅዳሜው የሳውዝ ሃምፕተን ጨዋታ ሽንፈት በኋላ ከክለቡ...
View ArticleSport: ሊዮኔል ሜሲ የዓለማችን ምርጡ ተጫዋች
ከ2008 ወዲህ ባሉት ዓመታት የፊፋ ባሎን ደ ኦር ሽልማትን ሁለት ተጨዋቾችን ብቻ ማለትም ሊዮኔል ሜሲ እና ክርስቲያኖ ሮናልዶ በየተራ ሲፈራረቁበት መዝለቃቸው ይታወሳል፤ ሆኖም ግን እስካሁንም ድረስ ከሁለቱ አርጀንቲናዊው የዓለማችን እጅግ ምርጡ ተጫዋች ማነው? የሚለው ጉዳይ መወያያ ርዕስ ሆኖ መዝለቁ አልቀረም፡፡...
View ArticleSport: ‹‹የተከላካይ ክፍሉ በዚህ ጥንካሬው ከቀጠለ ዩናይትድ የውድድር ዘመኑን በስኬት የማጠናቀቅ ዕድሉ የሰፋ ነው››...
ምንም እንኳን ማንችስተር ዩናይትድ ከሊጉ መሪ አርሰናል በዘጠኝ ነጥቦች ርቀት ላይ ቢገኝም የግማሽ የውድድር ዘመን የቀያዮቹ ሰይጣኖች አቅም ሲመዘን አሁንም ዩናይትድ የሊጉ ሻምፒዮን አሊያም በቻምፒዮንስ ሊግ የሚያሳትፈውን ደረጃ ይዞ ለማጠናቀቁ ዋስትና የለውም፡፡ ግብ ለማስቆጠር የሚቸገረው የሉዊ ቫን ሃል ቡድን...
View ArticleSport: የአድናን ያንዩዣይ መመለስ |ለማንቸስተር ዩናይትድ የሚያስገኙለት 5 ቁልፍ ጠቀሜታዎች
ቤልጂየማዊው ኢንተርናሽናል አድናን ያንዩዣይ የዘንድሮ ሲዝን የጀመረው ለማንቸስተር ዩናይትድ ጎል በማስቆጠር የታጀበ ጥሩ እንቅስቃሴን በማሳየት ቢሆንም በሆላንዳዊው አሰልጣኝ ሉዊ ቫንሃል ግን ከፒ ኤስ ቪ አይንደንሆቨን የገዙት ሜምፌስ ዴፓይን ውጤታማ ፉትቦልን ለማጉላት በመጓጓት ያንዩዣይን በውሰት ውል ወደ ቦሪሽያ...
View ArticleSport: አዲሱ መድፈኛ ሞሐመድ ኤልኔኒ ማነው?
አስተማማኝ የነበረው የፍራንሲስ ኮከለ እና የባንቲ ካቦርላ ጥምረት በጉዳት ሳቢያ መፍረሱን ተከትሎ አርሰን ቬንገር አሮን ራምሴን ከማቲው ፍላሚኒ ጋር ለመጫወት ተገድደዋል፡፡ ውድድር ዘመኑ ወደ ወሳኝ ምዕራፍ ላይ በደረሰበት ጊዜ መድፈኞቹ በጉዳት የመሳሳት አደጋ ቢጋረጥባቸውም የጥር ወር የዝውውር መስኮት ግን በጊዜ...
View ArticleSport: ባስቲያን ሽዌንስታይገር ‹‹ማንቸስተር ዩናይትዶች በመሆናችን በእስካሁኑ የተሻለ ስኬት ሊኖረን ይገባል››
በኪንግስ ፓወር ስቴድየም ቅዳሜ ምሽት በሌሲስተር ሲቲና በማንቸስተር ዩናይትድ መካከል በተደረገው የፕሪሚየር ሊግ ግጥሚያዎች የተቆጠሩበት ጎሎች ለሁለት ተጨዋቾች የየራሳቸው የሆኑ አዳዲስ ታሪክን ለማስመዝገብ የቻሉባቸው ሆነዋል፡፡ የመጀመሪያው የ23 ዓመቱ እንግሊዛዊ አጥቂ ጃሚ ቫርዲ ለ11ኛ ተከታታይ የፕሪሚየር ሊግ...
View ArticleSport: ዋይኒ ሩኒ –ወደ ቀድሞ ወርቃማ ዘመኑ ይመለስ ይሆን?
የማንችስተር ዩናይትድ ጎሎችን ያለማስቆጠር ችግር የዘንድሮው ሲዝን መሰረታዊ ችግሩ ሆኖ እስካሁንም ድረስ ዘልቋል ቢባል ማጋነን አይሆንም፡፡ ቅዳሜ በኦልድ ትራፎርድ የዝቅተኛ ዲቪዚዮኑ ሼፊልድ ዩናይትድን 1ለ0 በረታበት የኤፍ ኤ ካፕ 3ኛ ዙር ግጥሚያም በዘንድሮው ሲዝን ለስምንተኛ ጊዜ 0ለ0 በሆነ ውጤት በመለያየት...
View ArticleSport: 26ኛው ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ: አርሰናል የመሪነት ትንቅንቁን ተቀላቀለ ፤ ማን ዩናይትድ ካለፉት 10...
(ዘ-ሐበሻ) 26ኛው ሳምንት የ እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ትናንት እና ዛሬ ቀጥሎ ውሏል:: በሳምንቱ የፕሪምየር ሊጉ ጨዋታዎች ያልተጠበቁ ውጤቶች ተከስተዋል:: ፕሪምየር ሊጉን በ53 ነጥቦች እየመራ የሚገኘው ሌስተር ሲቲ በባከነ ሰዓት በአርሰናል በተቆጠረበት ጎል ቢሸነፍም አሁንም ፕሪምየር ሊጉን እየመራ ይገኛል:: ‘...
View ArticleSport: አርሰናል ላይ ዛሬ ሁለቱን ጎል ያገባው ማርከስ ራሽፎርድ ማን ነው?
በወንደወሰን ጥበቡ | ኢትዮአዲስ ስፖርት ዛሬ እሁድ ዩናይትድ አርሰናልን በፕሪሚየር ሊጉ ገጥሞ 3ለ2 በሆነ ውጤት ሲያሸንፍ ብዙዎች በጨዋታው ላይ 2 ግቦችን በማስቆጠርና አንድ ደግሞ አመቻችቶ የነበረው ረሽፎርድ ላይ ትኩረታቸውን አድርገው ነበር። ታዲያ የጨዋታው ኮከብ ይህ ታዳጊ ተጫዋች ማን ነው? ስም:ማርክስ...
View ArticleSport: ናቾ ሞንሪያል –የመድፈኞቹ እጅግ ተፈቃሪው ተጨዋች
ስፔናዊው ግራ ተመላላሽ ናቾ ሞንሪል በጃንዋሪው 2013 በአርሰናሉ አርሴን ቬንገር ከማላጋ ክለብ የተገዛው በቡድናቸው የግራ ተመላላሽ ሚና የመጀመሪያው ተመራጭ ለነበረው ኬራን ጊብስ ትክክለኛው ሽፋንን ለመስጠት የሚችልበት ብቃትን ተላብሷል በሚል ታምኖበት ነበር፡፡ በአርሰናል የፈረመበት የመጀመሪያው ዓመትን ያጠናቀቀው...
View Article