Quantcast
Channel: ስፖርት | ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) - Latest Ethiopian News Provider
Browsing all 419 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ምናልባት ስለመሀመድ አሊ ያልሰማችኋቸው ነጥቦች –የታምሩ ገዳ የድምጽ ዘገባ

የዓለማችን የክፈለ ዘመኑ ያታላቆች ታላቅ የነበረው ጥቁር አሜሪካዊው ቡጢኛው መሐመድ አሊ ባሳለፍነው ሳምንት መጨረሻ አርብ እለት በተወለደ በ74 አመቱ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል። መሃመድ አሊ እንኳን ወዳጆቹ ጠላቶቹ እና ተፎካካሪዎቹ ሳይቀሩ ልዩ ክብር ነበረው ። ታዲያ ይህ የቦክሱን ዓለም ወደተሻለ ደረጃ እንዲደርስ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰበር ዜና: አክሱም ስታዲየም ፌደራል ፖሊሶች ተፈነከቱ –ሕዝቡ በድንጋይ ተከታከተ (ፎቶዎች ይዘናል)

(ዘ-ሐበሻ) በትግራይ አክሱም ስታዲየም ውስጥ በተደረገ የ እግር ኳስ ጨዋታ ደጋፊዎች ባነሱት ሁከት ፖሊሶችና በርካታ የስፖርት ደጋፊዎች ተፈነከቱ:: በአክሱም ስታዲየም የአክሱም ከተማ እና የወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲ ጨዋታ እየደረገ ባለበት ወቅት ደጋፊዎች ባነሱት ሁከት የተነሳ በርካታ ሰዎች ሲቆስሉ ስታዲየሙ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከጋና አቻው ጋር የሚያደርገው ጨዋታ በዶፍ ዝናብ የተነሳ ተቋርጦ ለነገ ተላለፈ

አጭር መረጃ: ከ20 ዓመት በታች የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዛሬ ከጋና አቻው ጋር በኬፕኮስት ስታዲየም የመልስ ጨዋታ ነበራቸው:: ሆኖም ግን በኬፕኮስት በጣለው ዶፍ ዝናብ የተነሳ ጨዋታው ለነገ ተዘዋውሯል:: በጋና ኬፕኮስት ስታዲየም የጣለውን ዶፍ ዝናብ ተከትሎ ሜዳው እጅጉን መጨቅየቱን እና ለነገ እንዲተላለፍ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የተመረጡ ተጫዋቾች አብዛኞቹ የዕድሜ ምርመራን ሳያልፉ ቀሩ

(ዘ-ሐበሻ) ከቀናት በኋላ የኢትዮጵያ ወጣት(ከ17 ዓመት በታች) ብሄራዊ ቡድን በግብፅ ካይሮ ኦገስት 5 ለሚያደርገው ጨዋታ ልምምድ ይጀምራል፡፡ ለዚህ ጨዋታ እንዲረዳ ከሰሞኑ በጳውሎስ ሆስፒታል ተጨዋቾቹ ላይ የኤም አር አይ ወይንም እድሜን የማጣራት ምርመራ ተከናውኖ ነበር፡፡ በ3 ቡድን ተከፍለው ወደሆስፒታሉ የተጓዙት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Sport: ኢብራሒም ጀይላኒ የረመዳን ሩጫ ቀናዉ

ቢቢኤን ሰኔ 11/2008 ሶማሊ-እንግሊዛዊዉን ሙሐመድ ፋራህ በማሽነፉ የሚታወቀዉ ኢብራሒም ጄይላኒ አሸነፈ። በረመዳን ባለፈዉ ሀሙስ ስቶክሆልም ስዉዲን ዉስጥ በተደረገዉ የ5000 ሜትር የሩጫ ዉድድር ላይ ኢብራሒም ጅይላኒ አንደኛ ወጥቷል። ኢትዮጵያን ወክለዉ ከሚወዳደሩት ሯጮች መካከል የተለያ ማሊያ የለበሰዉ ኢብራሒም...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሶማሊያዊው የአትሌት ገንዘቤ ዲባባ አሰልጣኝ ታሰረ

(ዘ-ሐበሻ) የአትሌት ገንዘቤ ዲባባ አሰልጣኝ ጃማ ኤደን ስፖርተኞች ከሚወስዱት አበረታች ዕጽ ጋር በተያያዘ ተጠርጥሮ ስፔን ውስጥ መታሰሩ ተሰማ:: ገንዘቤ ከወራት ወዲህ በኢዩጂን፡ በኦስሎና ስቶክሆልም የሩጫ ውድድሮች የነበሯት ሲሆን ባልታወቀ ሁኔታ በነዚህ ውድድሮች ሳትሳተፍ መቅረቷ አይዘነጋም:: የዓመቱ ምርጥ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Sport: በሞሪንሆ ማን. ዩናይትድ ምርጥ 11 አሰላለፍ ምን ሊሆን ይችላል?

ማንችስተር ዩናይትድ በዘንድሮው ፕሪሚየር ሊግ በደረጃው ሰንጠረዥ በ5ኛ ስፍራ ላይ ተቀምጦ ማጠናቀቁን ተከትሎ ባሰናበታቸው ሉዊ ቫንሃል ምትክ ፖቹጋላዊው አሰልጣኝ ጆዜ ሞውሪንሆ አዲሱ የቡድን ዋና አሰልጣኝ አድርጎ መቅጠሩ በአሁኑ የዝውውር መስኮት በኦልድትራፎርድ ሰፊ የተጨዋች ዝውውር ሂደት እንዲጠበቅ ምክንያት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Sport: ኤደን ሃዛርድ ‹‹ያጣሁትን በራስ የመተማመን መንፈሴን መልሼ አግኝቼዋለሁ››

ጋዲሳ ገመቹ | ለዘ-ሐበሻ ዓምና በእንግሊዝ እግርኳስ ያሉትን ሁሉንም አይነት የኮከብ ተጨዋችነት ስያሜዎችን ያገኘው ኤደን ሃዛርድ ዘንድሮ  በድንገት አቋሙ ወርዶ መገኘቱ በርካታዎችን ያስገረመ ጉዳይ መሆኑ ይታወቃል፡፡ ለቤልጅየማዊው ፕሌይ ሜከር የዘንድሮው የአቋም መውረድ ችግር በቂ ማስረጃ ከሚሆኑት ጉዳዮች ውስጥ አንዱ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ጆዜ ሞውሪንሆ ተናገሩ –‹‹ማንችስተር ዩናይትድን ወደ ስኬታማነት ባህሉ እመልሰዋለሁ››

የዛሬ ሶስት ዓመት ገደማ በብሪትሽ ፉትቦል ታሪክ እጅግ ዝነኛው አሰልጣኝ የሆኑት ሰር አሌክስ ፈርጉሰን ከሙያቸው ሲገለሉ ማንችስተር ዩናይትድ በምትካቸው ጆዜ ሞውሪንሆን የመቅጠር መልካም አጋጣሚ ተፈጥሮለት ነበር፡፡ ምክንያቱም በዛን ወቅት ፖርቹጋላዊው አሰልጣኝ ለሶስት ዓመታት ከዘለቁበት የሪያል ማድሪድ ዋና...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

Sport: ‹‹የሞውሪንሆ እና ዩናይትድ ጥምረት የጥሩ ጋብቻ ያህል ነው›› ካርሎ አንቼሎቲ ይናገራሉ

  አሰልጣኝ ካርሎ አንቼሎቲ እጅግ በጣም የተከበሩ ባለሙያ ናቸው፡፡ ፍፁም የተረጋጋ ባህሪይ ያላቸው ካርሎ በጣልያን፣ እንግሊዝ፣ ፈረንሳይ እና ስፔን ቆይታቸው ስኬታማ ከመሆናቸውም ባሻገር ብዙዎች ፍፁም ያከብሯቸዋል፡፡ ያም ቢሆን ከጣልያን እና ፈረንሳይ ውጭ የሚገባቸውን ክብር አላገኙም፤ ስኬታማ ቢሆኑም ለስንብት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አትሌት ስንታየው መርጋ እጅጉ የአበረታች መድሃኒት መጠቀሙን ይፋ አደረገ

በዚህም ማህበሩ ለኢትዬጵያ አትሌቲክስ ፌደሬሽን ስለ ጉዳዪ አሳውቋል። ቶማስ አበበ | ለዘ-ሐበሻ አትሌት ስንታየው መርጋ ማን ነው? አትሌት ሰንታየው የፖሊስ ራጭ ነው።ውድድር የጀመረው ቆየት ቢልም ትልቁ ውጤቱ ግን በ2015 ነው ያሰመዘገበው።ሰንታየው የ2015 የሆንግ ኮንግ ማራቶን አሸናፊ ነበር።በእስያ እንደ ትልቅ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኢትዮጵያ ኦሎምቲክ ኮሚቴ ለህውሃት ሚሊየን ብሮችን አስረከበ

ቶማስ ሰብስቤ ለዘንድሮ ብራዚል  ኦሎምፒክ የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ የገቢ ማሰባሰቢያውን እያገባደደ ነው።ጨርሷልም የሚሉ አሉ።በዚህ የማሰባሰቢያ የተገኘው ገቢ ሁለተኛ ከፍተኛ በጀት ግን ወደ ህውሃት ንብረት ዋፋ ነው የሚገባው። ዋፋ ስንት ብር ያገኛል――ለምን? ዋፋ የማስታወቂያ እና የገቢ ማሰባሰቢያው በበላይነት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አትሌት ጣዕሞ ሹምዬና ስንታየሁ መርጋ አበረታች እጽ መጠቀማቸው በምርመራ በመታወቁ የታገዱበት ደብዳቤ

(ዘ-ሐበሻ) የዓለም አቀፉ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በ6 ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ላይ አበረታች እጽ ተጠቅመው ሮጠዋል በሚል የጀመረው ምርመራ የመጨረሻ ውጤት ታውቋል:: በዚህም መሰረት 4ቱ አትሌቶች ነጻ ሲባሉ ሁለቱ አትሌቶች ማለትም አትሌት ጣዕሞ ሹምዬና ስንታየሁ መርጋ አበረታች እጽ መጠቀማቸው ተረጋግጧል:: በዚህም...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

“ቼልሲ እያንዳንዱን ግጥሚያዎች በድል ለማጠናቀቅ እንዲችል የተቻለኝን ጥረት የማድረግ አላማ አለኝ”ሚኪ ባትሹአይ (አዲሱ...

ስሜነህ ገመቹ | ለዘ-ሐበሻ ስፖርትበዩሮ 2016 ውድድር ውጤታማ እግርኳስን በማበርከት ልዩ ትኩረትን ከሳቡት ተጨዋቾች ውስጥ ቤልጅየማዊው ኢንተርናሽናል ሚኪ ባትሹአይ አንዱ ነው፡፡ ይህንን የ22 ዓመቱ የአጥቂ መስመር ተጨዋች ኦሎምፒክ ማርሴይ በጁላይ 2014 ከስታንዳርድ ሊዬዥ በ4.5 ሚልየን ፓውንድ ከገዛው ወዲህ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ታኩማ ኢሳኖ –አዲሱ መድፈኛ አርሰናልን ምን ያህል ይጠቅማል?

ሊሊ ሞገስ | ለዘ-ሐበሻ ስፖርት– ይህ ጽሁፍ ነገ በሚኒሶታና አካባቢው ታትሞ በሚሰራጨው ዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ላይ የወጣ ነው::አርሰናል በአሁኑ የዝውውር መስኮት እስካሁን ሁለት አዲስ ተጨዋቾችን መግዛቱ ይታወቃል፡፡ የመጀመሪያው ከቦሪሽያ ሞንቼግላድባህ በ33.2 ሚሊየን ፓውንድ የተገዛው ስዊዘርላንዳዊው አማካይ ግራንት ዣካ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

Sport: ሁለገቡ የማን.ዩናይትድ አርሜንያዊ –የምክሂታርያን ምርጡ ቦታ የትኛው ነው?

ሊሊ ሞገስ | ለዘ-ሐበሻ ስፖርትማንችስተር ዩናይትድ  በቅርቡ ያስፈረመው ሄንሪክ ምክሂታርያን በእግርኳስ ተጨዋችነት ዘመኑ የተለያዩ ቦታዎች ላይ ተጫውቶ አሳልፏል፡፡ አሰልጣኝ ጆዜ ሞውሪንሆ ለሚከተሉት ታክቲክ አርሜንያዊውን የአማካይ አጥቂ በፈለጉበት ቦታ ለመጫወት የሚያስችል ዕድል አግኝተዋል፡፡የማንችስተር ዩናይትድ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአውሮፓ ስፖርትና ባህል ዝግጅት በሆላንድ –የፈደሬሽኑ እና የሆላንድ ካር ባለቤት የአቶ ታደሰ ተሰማ ፍጥጫ |አስቴር አወቀ...

14ኛው የኢትዮጵያውያን ስፖርትና ባህል ዝግጅት በነገው እለት በደመቀ በሆላንድ ይከፈታል:: ከአውሮፓ፣ ከሰሜን አሜሪካ እና ከኢትዮጵያ የሚመጡ ከ28 ያላነሱ የእግር ኳስ ቡድኖች እና በሺዎች የሚቆጠሩ እንግዶች ከዛሬ ማክሰኞ ጅምሮ ወደ ሆላንድ በመግባት ላይ ናቸው።በኢትዮጵያ የመጀመርያው የስፖርት ጋዜጠኛ እና...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

Sport: የእንግሊዝ ፕ/ር ሊግን ሊያደምቁት የተዘጋጁት የዓለማችን ምርጥ አሰልጣኞች

የ2016/17 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ውድድርን በከፍተኛ ጉጉት እንዲጠበቅ ካደረጉት ጉዳዮች ውስጥ ግንባር ቀደሙ በዓለም ታላላቅ የሚባሉት ባለሙያዎች የሊጉ ውድድር ተሳታፊ መሆናቸው ነው፡፡ በዩሮ 2016 ውድድር ለጣሊያን ብሔራዊ ቡድን ውጤታማ ተግባርን ለመፈፀም የቻለበት አንቶኒዮ ኮንቴ የቼልሲ ስራን መያዙ፤ እንዲሁም...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

“ሰውነቴ ዋናተኛ እንደማይመስል አውቃለሁ”–ቃለምልልስ ከዋናተኛ ሮቤል ኪሮስ ጋር

የሪዮ ኦሎምፒክን ተከትሎ በዋና ስፖርት የተካፈለው ኢትዮጵያዊው ሮቤል ኪሮስ የዓለም መነጋገሪያ መሆኑ አይዘነጋም:: ከኢትዮኪክ አዘጋጅ ማርታ በላይ ጋር እየተወራበት ስላለው ነገር ሁሉ ተወያይቷል:: ያንብቡት::ኢትዮ ኪክ:- አሁን በብራዚል ሰአት አቆጣጠር ከሌሊቱ 9 ሰአት ነው አንተ ግን አልተኛህም(ኢንተርቪው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሪዮ ኦሎምፒክ: ሶፊያ አሰፋ በ3 ሺህ ሜትር መሰናክል ለፍጻሜ አለፈች

ጥሩ ደረጃ ላይ የነበረችው እቴነሽ በውድድሩ መሃል ላይ ጫማዋ በመውለቁ ለሁለት ዙር ያህል በአንድ ጫማ ውድድሩን ለማጠናቀቅ ተገዳለች፡፡ እቴነሽ ለዓለም አቀፉ አትሌቲክስ ፌደሬሽን ይግባኝ መጠየቋን ተከትሎ ወደ ቀጣዩ ዙር እንድታልፍ ተወስኗል፡፡Updated | (ዘ-ሐበሻ) በብራዚል ሪዮ ዴጄኔሮ እየተካሄደ ባለው ኦሎምፒክ...

View Article
Browsing all 419 articles
Browse latest View live